1 Samuel 16:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እሴይ ንኣቢናዳብ ጸዊዑ ኣብ ቅድሚ ሳሙኤል ሓደጎ። ከምዚ ድማ በለ፦ እግዚኣብሄር ነዚ እውን ኣይመረጾን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እሴ​ይም አሚ​ና​ዳ​ብን ጠርቶ በሳ​ሙ​ኤል ፊት አሳ​ለ​ፈው፤ እር​ሱም፥ “ይህን ደግሞ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አል​መ​ረ​ጠ​ውም” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እሴይም አሚናዳብን ጠርቶ በሳሙኤል ፊት አሳለፈው፤ እርሱም። ይህን ደግሞ እግዚአብሔር አልመረጠውም አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም እሴይ አሚናዳብን ጠርቶ በሳሙኤል ፊት እንዲያልፍ አደረገ፤ ሳሙኤል ግን፥ “ጌታ ይህንንም አልመረጠውም” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እሰይ አብናዳባ ጼሲደ፥ ሳመላ ስን አዳ፤ ሳመል፥ “ቱይት፤ መና ጎዳይ ሀዋካ ዶርቤና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isseyi Abinaadaaba s'eesiide, Sammeela sintsa aatseedda; Sammeeli, «tuytti; Med'inaa Goday hawaakka dooribeenna» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Isseyey Abinadaabe xeygidi Sameela sinththara aadhdhana mala ooththides; gido attiin Sameeli, «GODAY hayssaka dooribeenna» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢሴዬይ ኣቢናዳቤ ጼይጊዲ ሳሜላ ሲንራ ኣና ማላ ኦዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሳሜሊ፥ «ጎዳይ ሃይሳካ ዶሪቤና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሰየይ አብናዳበ ፄግድ፥ ሳሜላ ስን አን፥ ሳሜል፥ “ጎዳይ ሀይሳካ ዶርቤና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isseyey Abinadaabe xeegidi, Sameela sinthe aathin, Sameeli, “Goday haysaka dooribeenna” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እሴይ አሚናዳብን ጠርቶ በሳሙኤል ፊት እንዲያልፍ አደረገ፤ ሳሙኤል ግን፣ “ እግዚአብሔር ይህንም አልመረጠውም” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እሴይ አቢናዳብ ተብሎ የሚጠራውን ልጁን ወደ ሳሙኤል አመጣለት፤ ሳሙኤል ግን “እግዚአብሔር ይህኛውንም አልመረጠውም” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እሴይ ንኣሚናዳብ ፀዊዑ ኣብ ቅድሚ ሳሙኤል ኣሕለፎ። ሳሙኤል ግና “ነዙይውን እግዚኣብሄር ኣይሓረዮን” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ እሴይ ንኣቢናዳብ ጸዊዑ ናብ ቅድሚ ሳሙኤል ኣሕለፎ። ንሱ ግና፡ ነዚውን እግዚኣብሄር ኣይሐረዮን፡ በለ።