1 Samuel 16:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ ብሰላም ንእግዚኣብሄር ክስውእ መጻእኩ። ንርእስኹም ቀድሱ ምሳይ ናብቲ መስዋእቲ ምጹ። ንየሴይን ደቁን ድማ ቀደሶም፡ ናብ መስዋእቲ ድማ ጸውዖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “ለሰላም ነው፤ ለእግዚአብሔር እሠዋ ዘንድ መጣሁ፤ ቅዱሳን ሁኑ፤ ከእኔም ጋር ዛሬ ደስ ይበላችሁ፤ ከእኔም ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ” አለ። እሴይንና ልጆቹንም ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱም ጠራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። ለደኅንነት ነው፤ ለእግዚአብሔር እሠዋ ዘንድ መጣሁ፤ ቅዱሳን ሁኑ፥ ከእኔም ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ አለ። እሴይንና ልጆቹንም ቀደሳቸው፥ ወደ መሥዋዕቱም ጠራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤልም፥ “አዎን፤ ለሰላም ነው፤ የመጣሁትም ለጌታ መሥዋዕት ላቀርብ ነው፤ እናንተም ራሳችሁን ቀድሳችሁ ከእኔ ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ” ሲል መለሰላቸው። ከዚያም እሴይንና ልጆቹን ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱም እንዲመጡ ጠራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል፥ “ኤ፤ ሳሮተዉ ያድ፤ ታን መና ጎዳዉ ያርሻናዉ ያድ፤ ህንተንቱካ ጌይተ፤ ያቲደ ታናና ያርሹዋ ሳኣ ደንድተ” ያጌዳ፤ ቃይ እሰያነ አ ናና ጌሺደ፥ ያርሹዋ ሳኣ ኡንቱንታ ጼሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli, «Ee; sarotetsaw yaad; taani Med'inaa Godaw yarshshanaw yaad; hinttenttukka geeyite; yaatiide taananna yarshshuwaa sa'aa denddite» yaageedda; k'ay Isseyanne Aa naanaa geeshshiide, yarshshuwaa sa'aa unttuntta s'eeseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameelikka zaaridi, «Ee sarossa; tani GODAAS yarsho shiishshanaas yadis; intteka inttena geeshshidi tanara yarshosoho haa yiite» gides. Hessafe guye Isseyenne iza nayta dummasides; yarshosoho yaana malakka xeygides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊካ ዛሪዲ፥ «ኤ ሳሮሳ፤ ታኒ ጎዳስ ያርሾ ሺሻናስ ያዲስ፤ ኢንቴካ ኢንቴና ጌሺዲ ታናራ ያርሾሶሆ ሃ ዪቴ» ጊዴስ። ሄሳፌ ጉዬ ኢሴዬኔ ኢዛ ናይታ ዱማሲዴስ፤ ያርሾሶሆ ያና ማላካ ጼይጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል፥ “ኤ፥ ሳሮ ያስ፤ ታ ጎዳስ ያርሻናዉ ያስ፤ ህንተካ ጌይድ ታራ ያርሾስ የተ” ያግስ። ቃስ እሰየነ እያ ናይታ ጌሽድ ኤንታ ያርሾስ ፄግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli, “Ee, saro yas; ta Godaas yarshanaw yas; hinteka geeyidi taara yarshos yedhite” yaagis. Qassi Isseyenne iya nayta geeshshidi enta yarshos xeegis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤልም፣ “አዎን፤ ለሰላም ነው፤ የመጣሁትም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ላቀርብ ነው፤ እናንተም ራሳችሁን ቀድሳችሁ ከእኔ ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ” ሲል መለሰላቸው። ከዚያም እሴይንና ልጆቹን ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱም እንዲመጡ ጠራቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም “አዎ! ለሰላም ነው፤ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቀርብ ዘንድ መጥቻለሁ፤ ራሳችሁን በማንጻት ወደ እኔ ኑ” ሲል መለሰላቸው። እሴይና ልጆቹም ራሳቸውን እንዲያነጹ በመንገር ወደ መሥዋዕቱ እንዲመጡ ጠራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ድማ “ብሰላም እየ፤ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ኸቕርብ እየ መፂአ። ተቐደሱ እሞ ምሳይ ናብቲ መስዋእቲ ንዑናይ” በሎም። ሽዑ ንእሴይን ንደቁን ቀደሶም፤ ናብቲ መስዋእቲ ድማ ፀውዖም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ፡ ብሰላም እየ፡ ንእግዚኣብሄር ክስውእ ደኣ መጺኤ፡ ተቐድሱ፡ ምሳይውን ናብቲ መስዋእቲ ምጹ፡ በለ። ሽዑ ንእሴይን ንደቁን ቀደሶም፡ ናብቲ መስዋእቲ ድማ ጸውዖም። |