1 Samuel 16:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክፉእ መንፈስ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ሳኦል ምስ ኣተወ ድማ፡ ዳዊት ነታ ጽሕዲ ሒዙ ብኢዱ ተጻወተ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ ያ ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ በሆነ ጊዜ ዳዊት በገና ይዞ በእጁ ይመታ ነበር፤ ሳኦልንም ደስ ያሰኘው፥ ያሳርፈውም ነበር፥ ክፉው መንፈስም ከእርሱ ይርቅ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ በሆነ ጊዜ ዳዊት በገና ይዞ በእጁ ይመታ ነበር፤ ሳኦልንም ደስ ያሰኘው ያሳርፈውም ነበር፥ ክፉ መንፈስም ከእርሱ ይርቅ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ክፉው መንፈስ ከእግዚአብሔር ተልኮ በሳኦል ላይ በሚመጣበት ጊዜ፥ ዳዊት በገናውን ይዞ ይደረድር ነበር፤ ሳኦልም ይሻለው ነበር፤ ክፉውም መንፈስ ከእርሱ ይርቅ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ስምና፥ ጾሳፐ ኪተቴዳ ኢታ አያናይ ሳኦላ ኦይቂያ ዎደ ኡባን፥ ዳዊተ ዲ አኪደ ባረ ኩሽያን ዲጸ፤ ኢታ አያናይ አ የድያ ድራዉ፥ ሳኦላዉ ኬኬነ እ ፓጼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe simmina, S'oossaappe kiitetteedda iita ayyaanay Saa'oola oyk'k'iyaa wode ubbaan, Daawite diitsaa akkiide bare kushiyan diis's'e; iita ayyaanay Aa yeddiyaa diraw, Saa'oolaw keekeenne I pas'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAPPE azazettidi iita ayanay Sa7oole bolla yiza wode Dawiti bagana shocishin Sa7ooles lo7ees; iita ayanaykka iza bollafe haakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳፔ ኣዛዜቲዲ ኢታ ኣያናይ ሳኦሌ ቦላ ዪዛ ዎዴ ዳዊቲ ባጋና ሾጪሺን ሳኦሌስ ሎኤስ፤ ኢታ ኣያናይካ ኢዛ ቦላፌ ሃኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ስምን፥ ፆሳፈ ኪተትዳ ኢታ አያናይ ሳኦላ ኦይክያ ዎደ ኡባን ዳዊቲ ዲ ኤክድ ዲፄስ። እ ዲፅያ ዎደ ኢታ አያናይ ሳኦላ የዴስነ እያዉ ሎኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe simmin, Xoossafe kiitetida iita ayyaanay Saa7ola oykiya wode ubban Dawiti diithi ekidi diixees. I diixiya wode iita ayyaanay Saa7ola yeddeesinne iyaw lo77ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ክፉው መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሳኦል ላይ በሚመጣበት ጊዜ፣ ዳዊት በገናውን ይዞ ይደረድር ነበር፤ ሳኦልም ይሻለው ነበር፤ ክፉውም መንፈስ ከእርሱ ይርቅ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም ጊዜ ጀምሮ ከእግዚአብሔር የተላከ ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ በሚመጣበት ጊዜ ሁሉ ዳዊት በገናውን አንሥቶ ይደረድራል፤ ክፉውም መንፈስ ለቆት ስለሚሄድ ሳኦል እየተሻለው እንደገና ጤናማ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻብ ኣምላኽ ዝተልኣኸ ኽፉእ መንፈስ ኣብ ሳኦል ክመፅእ እንተሎ ዳዊት በገና ሒዙ ብኢዱ ይወቅዕ ነበረ። ንሳኦልውን የሐጕሶ ነበረ፤ የዕርፎውን ነበረ፤ እቲ ኽፉእ መንፈስውን ካብኡ ይርሕቕ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ኸኣ፡ ንሳኦል እቲ ኽፋእ መንፈስ ካብ ኣምላኽ ምስ መጾ፡ ደዊት በገና ወሲዱ ብኢዱ ይወቅዕ ነበረ። ሽዑ ንሳኦል ይፈዂሶን ይሕሾን ነበረ፡ እቲ ኽፋእ መንፈስውን የግልሰሉ ነበረ። |