1 Samuel 16:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሳሙኤል፡ ከመይ ጌረ ክኸይድ? ሳኦል ነዚ እንተ ሰሚዑ ክቐትለኒ እዩ። ሽዑ እግዚኣብሄር፡ ጥቕሲ ምሳኻ ሒዝካ፡ ንእግዚኣብሄር ክስውእ መጺአ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም፥ “እንዴት እሄዳለሁ? ሳኦል ቢሰማ ይገድለኛል” አለ። እግዚአብሔርም፥ “አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድና፦ ‘ለእግዚአብሔር እሠዋ ዘንድ መጣሁ’ በል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም። እንዴት እሄዳለሁ? ሳኦል ቢሰማ ይገድለኛል አለ። እግዚአብሔርም። አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድና፥ ለእግዚአብሔር እሠዋ ዘንድ መጣሁ በል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤል ግን፥ “ሳኦል ከሰማ ስለሚገድለኝ እንዴት መሄድ እችላለሁ?” አለ። ጌታም እንዲህ አለው፤ “አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድና፥ ‘ለጌታ ልሠዋ መጥቻለሁ’ በል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል፥ “ታን ዋናደ ቦ? ሳኦል ስሲደ ታና ዎና” ያጌዳ። መና ጎዳይ ሳመላ፥ “ኡሳቶ እትኖ አካ ባደ፥ ‘ታን መና ጎዳዉ ያርሻናዉ ያድ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli, «Taani waanaade boo? Saa'ooli sisiide taana wod'ana» yaageedda. Med'inaa Goday Sammeela, «Ussatto ittinno akka baade, ‹Taani Med'inaa Godaw yarshshanaw yaad› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli gidikko, «Sa7ooli siyikko tana wodhana; histtiin ta waana baana dandayazinaa?» gides. GODAY zaaridi, «Issi ussu ekka baada, ‹GODAAS yarshanaas yadis› ga. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊ ጊዲኮ፥ «ሳኦሊ ሲዪኮ ታና ዎና፤ ሂስቲን ታ ዋና ባና ዳንዳያዚና?» ጊዴስ። ጎዳይ ዛሪዲ፥ «ኢሲ ኡሱ ኤካ ባዳ፥ ‹ጎዳስ ያርሻናስ ያዲስ› ጋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል፥ “ታኒ ዋናዳ ቦ? ሳኦል ስእድ ታና ዎና” ያግስ። ጎዳይ፥ “እስ ኡስ ኤካ ባዳ፥ ‘ታኒ ጎዳስ ያርሻናዉ ያስ’ ያጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli, “Taani waanada boo? Saa7oli si7idi tana wodhana” yaagis. Goday, “Issi ussi eka bada, ‘Taani Godaas yarshanaw yas’ yaaga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤል ግን፣ “ሳኦል ከሰማ ስለሚገድለኝ እንዴት መሄድ እችላለሁ?” አለ። እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድና፣ ‘ ለእግዚአብሔር ልሠዋ መጥቻለሁ’ በል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤልም “ይህን ለማድረግ እንዴት ይቻለኛል? ሳኦል ይህን ቢሰማ ይገድለኛል!” ሲል ጠየቀ። እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ ‘ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ለማቅረብ መጥቻለሁ’ ብለህ ጊደር ይዘህ ሂድ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ከዓ “ሳኦል እንተ ሰምዐ ኽቐትለኒ እዩ፤ ከመይ ኢለ ክኸይድ?” በለ። እግዚኣብሄር ድማ “ዓርሒ ተማላእ እሞ ‘ንእግዚኣብሄር ክስውአሉ ኢለ መፂአ’ በል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ከኣ፡ ሳኦል እንተ ሰምዔ፡ ኪቐትለኒ እዩ፡ ከመይ ኢለ ክኸይድ በለ። እግዚኣብሄር ድማ፡ ኣርሒ ተማላእ እሞ፡ ንእግዚኣብሄር ክስውእ ኢለ መጻእኩ፡ በሎ። |