1 Samuel 16:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ባሮት ሳኦል፡ እንሆ፡ ካብ ኣምላኽ ዝመጸ ክፉእ መንፈስ የፍርሓካ ኣሎ፡ በልዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ኦ​ልም ብላ​ቴ​ኖች፥ “እነሆ፥ ክፉ መን​ፈስ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ያስ​ጨ​ን​ቅ​ሃል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳኦልም ባሪያዎች። እነሆ ክፉ መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያሠቃይሃል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳኦል አገልጋዮችም እንዲህ አሉት፤ “እነሆ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ የታዘዘ ክፉ መንፈስ እያሠቃየህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦላ ቆማቱ አ፥ “ጾሳፐ ኪተቴዳ ኢታ አያናይ ኔና ኡንኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'oola k'oomatuu Aa, «S'oossaappe kiitetteedda iita ayyaanay neena un"etsee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oole oosanchchati, «Be7a; GODAAPPE kiitettida iita ayanay nena waayisishe dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሌ ኦሳንቻቲ፥ «ቤኣ፤ ጎዳፔ ኪቴቲዳ ኢታ ኣያናይ ኔና ዋዪሲሼ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦላ አይለት፥ “ፆሳፈ ኪተትዳ ኢታ አያናይ ነና ዋይሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7ola aylleti, “Xoossaafe kiitetida iita ayyaanay nena waaysees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሳኦል አገልጋዮችም እንዲህ አሉት፤ “እነሆ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ የታዘዘ ክፉ መንፈስ እያሠቃየህ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አገልጋዮቹም እንዲህ አሉት፤ “እነሆ ከእግዚአብሔር የተላከ ክፉ መንፈስ ያሠቃይሃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣገልገልቱ ድማ ንሳኦል “እንሆ፥ ካብ ኣምላኽ ዝመፀ ኽፉእ መንፈስ የሳቕየካ ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ገላውኡ ድማ ንሳኦል፡ እንሆ፡ ካብ ኣምላኽ ዝመጸ ኽፋእ መንፈስ ደኣ ይሳቕየካ ኣሎ።