1 Samuel 16:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እሴይ ከም ብሓድሽ ሾብዓተ ደቁ ኣብ ቅድሚ ሳሙኤል ሐለፈ። ሳሙኤል ድማ ንኢሰይ፡ እግዚኣብሄር ነዚኣ ኣይሓረየን በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እሴይም ከልጆቹ ሰባቱን በሳሙኤል ፊት አሳለፋቸው። ሳሙኤልም እሴይን፥ “እግዚአብሔር እነዚህን አልመረጠም” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እሴይም ከልጆቹ ሰባቱን በሳሙኤል ፊት አሳለፋቸው። ሳሙኤልም እሴይን። እግዚአብሔር እነዚህን አልመረጠም አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እሴይም ሰባቱን ልጆቹን በሳሙኤል ፊት እንዲያልፉ አደረገ፤ ሳሙኤል ግን፥ “ጌታ እነዚህንም አልመረጣቸውም” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳን ኦደ፥ እሰይ ባረ ናና ላፑኑዋ ሳመላ ስን አዳ፤ ሽን ሳመል እሰያ፥ “መና ጎዳይ ሀዋንታ ዶርቤና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadan ootsiidde, Isseyi bare naanaa laappunuwaa Sammeela sintsa aatseedda; shin Sammeeli Isseya, «Med'inaa Goday hawantta dooribeenna» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isseyey ba laappun nayta Sameela sinth shiishshides; gido attiin Sameeli, «GODAY haytanttaka dooribeenna» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሴዬይ ባ ላፑን ናይታ ሳሜላ ሲን ሺሺዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሳሜሊ፥ «ጎዳይ ሃይታንታካ ዶሪቤና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳ ኦድ፥ እሰየይ ባ ናይታ ላፑናታ ሳሜላ ስን አስ፤ ሽን ሳሜል እሰየኮ፥ “ጎዳይ ሀይሳታ ዶርቤና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessada oothidi, Isseyey ba nayta laapunata Sameela sinthe aathis; shin Sameeli Isseyeko, “Goday haysata dooribeenna” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እሴይም ሰባቱን ልጆቹን በሳሙኤል ፊት እንዲያልፉ አደረገ፤ ሳሙኤል ግን፣ “ እግዚአብሔር እነዚህንም አልመረጣቸውም” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ዐይነት እሴይ ሰባቱንም ልጆቹን አቅርቦ በሳሙኤል ፊት አሰለፋቸው፤ ሳሙኤልም እሴይን “እነሆ፥ ከእነዚህ መካከል እግዚአብሔር አንዱንም አልመረጠም” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እሴይ ድማ ንሸውዓተ ደቁ ብቕድሚ ሳሙኤል ኣሕለፎም። ሳሙኤል ከዓ ንእሴይ “እግዚኣብሄር ነዚኣቶም ኣይሓረዮምን” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እሴይ ድማ ንሾብዓተ ደቁ ናብ ቅድሚ ሳሙኤል ኣሕለፎም። ሳሙኤል ከኣ ንእሴይ፡ እግዚኣብሄር ነዚኣቶም ኣይሐረዮምን፡ በለ። |