1 Samuel 15:35 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳሙኤል ድማ ደጊም ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ንሳኦል ኪርእዮ ኣይመጸን። ግናኸ ሳሙኤል ብሳኦል ሓዘነ፡ እግዚኣብሄር ድማ ንሳኦል ኣብ እስራኤል ከም ዝነገሶ ተነስሐ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም እስከ ሞተበት ቀን ድረስ ሳኦልን ለማየት ዳግመኛ አልሄደም፤ ሳሙኤልም ለሳኦል አለቀሰ፤ እግዚአብሔርም በእስራኤል ላይ ሳኦልን ስላነገሠ ተጸጸተ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም ወደ ቤቱ ወደ ጊብዓ ወጣ። ሳሙኤልም እስከ ሞተበት ቀን ድረስ ሳኦልን ለማየት ዳግመኛ አልሄደም፥ ሳሙኤልም ለሳኦል አለቀሰ፤ እግዚአብሔርም በእስራኤል ላይ ሳኦልን ስላነገሠ ተጸጸተ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤል ለሳኦል ቢያለቅስለትም እንኳ እስከሞተበት ዕለት ድረስ ዳግመኛ ሊያየው አልሄደም፤ ጌታም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጸተ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል ሀይቃና ጋካናዉ፥ ሳኦላ በአናዉ ስሚደ ላኤን ብቤና፤ ግዶፐነ፥ ሳመል ሳኦላ ድራዉ ዬኬዳ። ሳኦላ እስራኤልያ ቦላ ካተዬዳዎ መና ጎዳይ ካዮቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli hayk'k'ana gakkanaw, Saa'oola be'anaw simmiide laa'entso bibeena; giddooppene, Sammeeli Saa'oola diraw yeekkeedda. Saa'oola Israa'eeliyaa bolla kaateyeeddawoo Med'inaa Goday kayyotteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli Sa7ooles yeekkikokka izi hayqqanaashe gakkanaas nam7anththo iza be7anaas bibeenna; GODAY Sa7oole Isra7eele bolla kawoththida gishshas modhettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊ ሳኦሌስ ዬኪኮካ ኢዚ ሃይቃናሼ ጋካናስ ናምኣን ኢዛ ቤኣናስ ቢቤና፤ ጎዳይ ሳኦሌ ኢስራኤሌ ቦላ ካዎዳ ጊሻስ ሞቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል ሀይቃና ጋካናዉ ሳኦላ በአናዉ ስሚድ ብቤና፥ ሽን ሳሜል ሳኦላ ግሾ ዬክስ። ሳኦላ እስራኤለ ቦላ ካዎ ኦዳይሳስ ጎዳይ አዛንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli hayqana gakanaw Saa7ola be7anaw simmidi bibeenna, shin Sameeli Saa7ola gisho yeekis. Saa7ola Isra7eele bolla kawo oothidaysas Goday azzanis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤል ለሳኦል ቢያለቅስለትም እንኳ እስከ ሞተበት ዕለት ድረስ ዳግመኛ ሊያየው አልሄደም፤ እግዚአብሔርም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጸተ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያን ሰዓት ጀምሮ ሳሙኤል በነበረበት ጊዜ ሁሉ ንጉሥ ሳኦልን በዐይኑ አላየውም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጽቶ ስለ ነበር፥ ለእርሱ በማዘን ያለቅስለት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ብዛዕባ ሳኦል ይሓዝን ነበረ። ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ኸዓ መሊሱ ንሳኦል ክርኢ ኢሉ ኣይከደን። እግዚኣብሄር ድማ ንሳኦል ኣብ ልዕሊ እስራኤል ስለ ዘንገሶ ተናስሐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ብዛዕባ ሳኦል ይጒሂ ነበረ እሞ፡ ሳሙኤል ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ መሊሱ ንሳኦል ኪርኢ ኢሉ ኣይከደን። እግዚኣብሄር ድማ ንሳኦል ኣብ ልዕሊ እስራኤል ስለ ዘንገሶ ተጣዕሰ። |