1 Samuel 15:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሳሙኤል፡ ከምቲ ሰይፊኻ ንደቂ ኣንስትዮ ዘየውላድ ዝገበረ፡ ኣዴኻውን ኣብ መንጎ ኣንስቲ ውላድ ዘይትኸውን እያ። ሳሙኤል ድማ ንኣጋግ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣብ ጊልጋል ቆረጾ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም አጋግን፥ “ሰይፍህ ሴቶችን ልጆች አልባ እንዳደረገቻቸው እንዲሁ እናትህ በሴቶች መካከል ልጅ አልባ ትሆናለች” አለ፥ ሳሙኤልም አጋግን በእግዚአብሔር ፊት በጌልጌላ ወጋው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም። ሰይፍህ ሴቶችን ልጆች አልባ እንዳደረገቻቸው እንዲሁ እናትህ በሴቶች መካከል ልጅ አልባ ትሆናለች አለ፤ ሳሙኤልም አጋግን በእግዚአብሔር ፊት በጌልገላ ቈራረጠው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤልም፥ “ሰይፍህ ሴቶችን ልጅ አልባ እንዳደረገቻቸው፥ እናትህም በሴቶች መካከል ልጅ አልባ ትሆናለች” ሲል አጋግን ጌልገላ ላይ በጌታ ፊት ቆራረጠው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል አጋጋ፥ “ነ ማሻይ ማጫዋንታ መላ አሾዋዳን፥ ነ ዳያካ ማጫዋንቱ ግዶን መላ አታና” ያጌዳ። ሳመል አጋጋ መና ጎዳ ስንን ገልጋላን ሲፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli Agaaga, «Ne mashshay mac'c'awantta mela ashshowaadan, ne daayakka mac'c'awanttu giddon mela attana» yaageedda. Sammeeli Agaaga Med'inaa Godaa sintsan Gelggalan siifeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameelikka, «Ne mashshay maccassata yeloy baynda ashshidayssaththo ne aayakka maccassata giddon yeloy bayndaaro gidana» gishe Agaage Gelgelan GODAA sinththan qanxxereththi yeggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊካ፥ «ኔ ማሻይ ማጫሳታ ዬሎይ ባይንዳ ኣሺዳይሳ ኔ ኣያካ ማጫሳታ ጊዶን ዬሎይ ባይንዳሮ ጊዳና» ጊሼ ኣጋጌ ጌልጌላን ጎዳ ሲንን ቃንጼሬ ዬጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል አጋጋኮ፥ “ነ ማሻይ ማጫሳ ናይታፐ መላ አሽዳይሳዳ ነ አያካ ማጫሳ ግዶን ናይታፐ መላ አታና” ያግስ። ሳሜል አጋጋ ጎዳ ስንን ጋልጋላን ቃንፀረስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli Agaagako, “Ne mashshay maccasa naytape mela ashshidaysada ne aayaka maccasa giddon naytape mela attana” yaagis. Sameeli Agaaga Godaa sinthan Galgalan qanxerethis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤልም፣ “ሰይፍህ ሴቶችን ልጅ አልባ እንዳደረገቻቸው፣ እናትህም በሴቶች መካከል ልጅ አልባ ትሆናለች” ሲል አጋግን ጌልገላ ላይ በእግዚአብሔር ፊት ቈራረጠው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ጊዜ ሳሙኤል “የአንተ ሰይፍ ብዙዎች እናቶችን ልጅ አልባ እንዳደረገቻቸው፥ የአንተም እናት ልጅ አልባ ሆና ትቀራለች” አለው። ከዚህም በኋላ በጌልገላ በሚገኘው በእግዚአብሔር መሠዊያ ፊት አጋግን ቈራርጦ ጣለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ከዓ “ሰይፍኻ ነንስቲ፥ ውሉድ ዘይብለን ከም ዝገበረተን፥ ከምኡ ኸዓ እኖኻ ኣብ መንጎ ኣንስቲ፥ ውሉድ ዘይብላ ትኹን” በለ። ሽዑ ንኣጋግ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣብ ጌልገላ ቘራረፆ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ከኣ፡ ሴፍካ ነንስቲ ውሉድ ዜብለን ከም ዝገበረተን፡ ከምኡ ኸኣ ኣዴኻ ኣብ መንጎ ኣንስቲ ውሉድ ዜብላ ትኹን፡ በለ። ሳሙኤል ድማ ንኣጋግ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣብ ጊልጋል ቈራረጾ። |