1 Samuel 15:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳኦል ድማ ንሳሙኤል፡ ንህዝቢ ስለ ዝፈርህኩን ድምጾም ስለ ዝሰማዕኩን፡ ትእዛዝ እግዚኣብሄርን ንቓላትካን ስለ ዝጠሓስኩ፡ ሓጢኣት ገበርኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳኦልም ሳሙኤልን፥ “ሕዝቡን ስለ ፈራሁ፥ ቃላቸውንም ስለ ሰማሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን ቃል በመተላለፍ በድያለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም ሳሙኤልን። ሕዝቡን ስለ ፈራሁ፥ ቃላቸውንም ስለ ሰማሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን ቃል በመተላለፍ በድያለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳኦልም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ኃጢአት ሠርቼአለሁ፤ የጌታን ትእዛዝና የአንተን ቃል አልጠበቅሁም፤ ሕዝቡን በመፍራት የፈለጉትን ሁሉ አደረግሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ሳመላ፥ “ታን ናጋራ ኦድ፤ መና ጎዳ አዛዙዋነ ነ ቃላ ቶቻድ። ታን አሳዉ ያዬዳ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ጌዳዋ ኦድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli Sammeela, «Taani nagaraa ootsaad; Med'inaa Godaa azazuwaanne ne k'aalaa toochchaad. Taani asaw yayyeedda diraw, unttunttu geeddawaa ootsaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Sa7ooli Sameelas, «Tani nagara ooththadis; GODAA azazonne ne immida wogaa mooradis; tani deraas yayyida gishshas isttas azazettadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሳኦሊ ሳሜላስ፥ «ታኒ ናጋራ ኦዲስ፤ ጎዳ ኣዛዞኔ ኔ ኢሚዳ ዎጋ ሞራዲስ፤ ታኒ ዴራስ ያዪዳ ጊሻስ ኢስታስ ኣዛዜታዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል፥ “ታኒ ናጋራ ኦስ፤ ጎዳ ኪታነ ነ ቃላ ቶቻስ። ታኒ አሳስ ያይዳ ግሾ ኤንቲ ግዳባ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli, “Taani nagara oothas; Godaa kiitaanne ne qaala toochas. Taani asaas yayyida gisho enti gidaba oothas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳኦልም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “አዎ፤ እኔ ኃጢአት ሠርቼአለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና አንተ የሰጠኸኝን መመሪያ አልጠበቅሁም፤ ወታደሮቼን በመፍራት እነርሱ የፈለጉትን ሁሉ አደረግሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ድማ ንሳሙኤል “እወ፥ ነቶም ህዝቢ ፈሪሐ ኸም ቃሎም ስለ ዝገበርኩ፥ ትእዛዝ እግዚኣብሄርን ዘረባኻን ስለ ዝጠሓስኩ፥ በዲለ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳኦል ድማ ንሳሙኤል፡ ነቶም ህዝቢ ፈሪሄ ቃሎም ስለ እተኣዘዝኩ፡ ንትእዛዝ እግዚኣብሄርን ንዘረባኻን ሐሊፈ እየ እሞ፡ ሓጣእኩ። |