1 Samuel 15:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለምንታይ ደኣ ድምጺ እግዚኣብሄር ዘይሰማዕኩም፡ ኣብ ምርኮ ነፊርኩም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር በደል ዝገበርኩም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለምርኮ ሳስተህ ለምን የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህም? ለምንስ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረግህ?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለምርኮ ሳስተህ ለምን የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህም? ለምንስ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረግህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ታዲያ የጌታን ቃል ለምን አልታዘዝህም? ለምርኮውስ ተስገብግበህ በጌታ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ለምን አደረግህ?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ አያዉ መና ጎዳዉ አዛዘታበይኪ? አያዉ ኦሞዶ ያረታደ መና ጎዳ ጾሳ ስንን ኢታባ ኦዲ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, ayaw Med'inaa Godaw azazettabeykkii? Ayaw omoodoo yaaretaade Med'inaa Godaa S'oossaa sintsan iitabaa ootsaaddii?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin ne ays GODAAS azazettabeekkii? Di7oyssa shiishshanaas yorattada ays GODAA sinththan iita ooththadii?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኔ ኣይስ ጎዳስ ኣዛዜታቤኪ? ዲኦይሳ ሺሻናስ ዮራታዳ ኣይስ ጎዳ ሲንን ኢታ ኦዲ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ አይስ ጎዳስ ኪተታብኪ? ድኦስ ያረታዳ ጎዳ ስንን አይስ ኢታባ ኦዲ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, ayis Godaas kiitetabikii? Di7os yaaretada Godaa sinthan ayis iitabaa oothadii?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ታዲያ እግዚአብሔርን ለምን አልታዘዝህም? ለምርኮውስ ተስገብግበህ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ለምን አደረግህ?” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ታዲያ ስለምን ትእዛዙን አልፈጸምክም? ለምርኮስ በመሳሳትና በመስገብገብ እግዚአብሔርን ደስ የማያሰኝ ነገር ስለምን አደረግህ?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ ምንታይ ኢኻ ትእዛዝ እግዚኣብሄር ዘይፈፀምካ? ስለ ምንታይከ ናብቲ ዝተዘምተ ሰሲዕኻ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፉእ ዝገበርካ?” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለምንታይ ኢኻ ደሃይ እግዚኣብሄር ዘይሰማዕካ ስለምንታይከ ናብቲ እተዘምተ ተወርዊርካ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፋእ ዝገበርካ በሎ። |