1 Samuel 15:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሳሙኤል፡ እዚ ኣብ እዝነይ ዘሎ ጭርጭር ኣባጊዕን ሰሓቕ ከብትን እንታይ ማለት እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤ​ልም፥ “ይህ በጆ​ሮዬ የም​ሰ​ማው የበ​ጎች ጩኸ​ትና የበ​ሬ​ዎች ግሣት ምን​ድር ነው?” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤልም። ይህ በጆሮዬ የምሰማው የበጎች ጩኸትና የበሬዎች ግሣት ምንድር ነው? አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳሙኤል ግን፥ “ታዲያ ይህ በጆሮዬ የምሰማው የበጎች ጩኸትና የበሬዎች ግሣት ምንድነው?” ሲል ጠየቀ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሳመል ሳኦላ፥ “ሀ ታን ስስያ ዶርሳ ዋሱነ ሚዛ ዋሱ አዬ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Sammeeli Saa'oola, «Ha taani sisiyaa dorssaa waasuunne miizzaa waasuu ayee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameeli iza, «Histtiin hayssi ta hayththan seetettiza dorsata waasoynne boorata xaagoy aazee?» gi oychchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊ ኢዛ፥ «ሂስቲን ሃይሲ ታ ሃይን ሴቴቲዛ ዶርሳታ ዋሶይኔ ቦራታ ጻጎይ ኣዜ?» ጊ ኦይቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሳሜል ሳኦላኮ፥ “ያትን፥ ሀ ታኒ ስእያ ዶርሳ ዋሶይነ መሄ ዋሶይ አይቤ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Sameeli Saa7olako, “Yaatin, ha taani si7iya dorsa waasoynne mehe waasoy aybee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳሙኤል ግን፣ “ታዲያ ይህ በጆሮዬ የምሰማው የበጎች ጩኸትና የበሬዎች ግሣት ምንድን ነው?” ሲል ጠየቀ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳሙኤልም “ታዲያ ይህ የምሰማው የቀንድ ከብትና የበግ መንጋ ድምፅ ምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ግና “እዝ ብእዝነይ ዝሰምዖ ዘለኹ ናይ ኣባጊዕን ናይ ከፍትን ድምፂ ደኣ እንታይ እዩ?” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ግና፡ እዚ ኣባጊዕ ቤዕ ኪብላን ኣሓ እምባሕ ኪብላን ናቋኤን ብእዝነይ ዝሰምዖ ዘሎኹ ደኣ እንታይ እዩ በለ።