1 Samuel 15:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳሙኤል ናብ ሳኦል ምስ መጸ፡ ሳኦል፡ ብእግዚኣብሄር ብሩኽ ኢኻ! ትእዛዝ እግዚኣብሄር ፈጸምኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤ​ልም ወደ ሳኦል መጣ፤ ሳኦ​ልም፥ “አንተ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ባ​ረ​ክህ ሁን፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዘ​ዘ​ውን ሁሉ ፈጽ​ሜ​አ​ለሁ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤልም ወደ ሳኦል መጣ፤ ሳኦልም። አንተ ለእግዚአብሔር የተባረክህ ሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ፈጽሜአለሁ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳሙኤልም ባገኘው ጊዜ ሳኦል፥ “ጌታ ይባርክህ! የጌታን ትእዛዝ ፈጽሜአለሁ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳመል ሳኦላኮ ጋኬዳ፤ ሳኦል ሳመላ፥ “መና ጎዳይ ኔና አንጆ፤ ታን መና ጎዳ አዛዙዋ ኦድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sammeeli Saa'oolakko gakkeedda; Saa'ooli Sammeela, «Med'inaa Goday neena anjjo; taani Med'inaa Godaa azazuwaa ootsaad» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameeli Sa7oole demmiin Sa7ooli, «GODAY nena anjjo; GODAA azazo ta poladis» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊ ሳኦሌ ዴሚን ሳኦሊ፥ «ጎዳይ ኔና ኣንጆ፤ ጎዳ ኣዛዞ ታ ፖላዲስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሜል ሳኦላ ደምዳ ዎደ ሳኦል ሳሜላኮ፥ “ጎዳይ ነና አንጆ፤ ታኒ ጎዳ ኪታ ፖላስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sameeli Saa7ola demmida wode Saa7oli Sameelako, “Goday nena anjo; taani Godaa kiitta polas” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳሙኤል ባገኘው ጊዜ ሳኦል፣ “ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ፈጽሜአለሁ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳሙኤል ወደ ሳኦል ሄደ፤ ሳኦልም “ሳሙኤል ሆይ! እግዚአብሔር ይባርክህ፤ እኔም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ፈጽሜአለሁ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ድማ ናብ ሳኦል መፀ። ሳኦል ከዓ “ንስኻ ናይ እግዚኣብሄር ብሩኽ ኢኻ፤ እንሆ ኸምቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዘኒ ፈፂመ እየ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ድማ ናብ ሳኦል መጸ። ሳኦል ከኣ፡ ንስኻ ብእግዚኣብሄር ብሩኽ ኩን፡ ኣነ ቓል እግዚኣብሄር ፈጺመ እየ፡ በሎ።