1 Samuel 15:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ሳሙኤል መጸ፡ ከምዚ ድማ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ ሳሙ​ኤል መጣ፤ እን​ዲ​ህም አለው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርም ቃል። ሳኦል እኔ ከመከተል ተመልሶአልና፥ ትእዛዜንም አልፈጸመምና ስላነገሥሁት ተጸጸትሁ ብሎ ወደ ሳሙኤል መጣ። ሳሙኤልም ተቈጣ፤ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሳሙኤል መጣ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ቃላይ ሳሜላኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa k'aalay Sammeelakko hawaadan yaagiidde yeedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssafe guye GODAA qaalay Sameelakko yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳፌ ጉዬ ጎዳ ቃላይ ሳሜላኮ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሳሜላኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Sameelako,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሳሙኤል መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ “ሳኦል፥ ንኣይ ምስዓብ ስለ ዝሓደገን ትእዛዘይ ስለ ዘይፈፀመን፥ ንእኡ ብምንጋሰይ ተናሳሕኹ” ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ሳሙኤል መፀ። እዙይ ንሳሙኤል ኣቘጥዖ እሞ፥ ምሉእ ለይቲ ናብ እግዚኣብሄር ክምህለል ሓደረ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ፡ ሳኦል ካብ ምስዓባይ ተመሊሱ ዘረባይ ስለ ዘይፈጸመ፡ ንእኡ ብምንጋሰይ እጠዐስ ኣሎኹ፡ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ሳሙኤል መጸ። እዚ ንሳሙኤል ኣጒህዩ እሞ፡ ለይቲ ብምልእታ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ።