1 Samuel 14:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮናታን ድማ ነቲ ዕጥቁ ዝለበሰ መንእሰይ በሎ፦ ንዑ ናብቲ ሓለዋ እዞም ዘይግዙራት ንሰግር። ብደቒቕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮናታንም ጋሻ ጃግሬውን፥ “ና፥ ወደ እነዚህ ቈላፋን ሰፈር እንለፍ፤ በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና ምናልባት እግዚአብሔር ይረዳን ይሆናል” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮናታንም ጋሻ ጃግሬውን። ና፥ ወደ እነዚህ ቈላፋን ጭፍራ እንለፍ፤ በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና ምናልባት እግዚአብሔር ይሠራልን ይሆናል አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዮናታን ወጣት ጋሻ ጃግሬውን፥ “ና፤ ወደነዚያ ያልተገረዙ ሰዎች ጦር ሰፈር እንሻገር፤ ምናልባትም ጌታ ይዋጋልን ይሆናል፤ በብዙም ሆነ በጥቂት ለማዳን ጌታን የሚያግደው የለምና” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮናታን ባረ ኦላ ሚሻ ቶክያ ዎዳላ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሃያ፤ ሀ ቃጻረትቤናዋንቱ ሺቄዳ ሳኣ አነ ሄፍን ቦይተ። ኦን ኤሪ፥ መና ጎዳይ ኑ ድራዉ ኦነንቶነ፤ መና ጎዳይ ዳሮ አሳን ግድና፥ ጉ አሳን ግድና፥ አሻናዋ አ ድግያባይ አያይነ ባዋ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yoonaataani bare ola miishshaa tookkiyaa wodallaa hawaadan yaageedda; «Haaya; ha k'as's'arettibeennawanttu shiik'k'eedda sa'aa ane hefintsa boytte. Ooni erii, Med'inaa Goday nu diraw ootsanenttonne; Med'inaa Goday daro asan gidina, guutsa asan gidina, ashshanawaa Aa diggiyaabay ayaynne baawa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yoonataaney izas gondalle oykkiza naateththaza, «Haa ya; qaxxarettontta olanchchata guta ane pinnoos; GODAY nu gishshas olettanaakko oonee erizay; GODAY guuththa asan gidiin daro asan ashshana giikko iza digganay deenna» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮናታኔይ ኢዛስ ጎንዳሌ ኦይኪዛ ናቴዛ፥ «ሃ ያ፤ ቃጻሬቶንታ ኦላንቻታ ጉታ ኣኔ ፒኖስ፤ ጎዳይ ኑ ጊሻስ ኦሌታናኮ ኦኔ ኤሪዛይ፤ ጎዳይ ጉ ኣሳን ጊዲን ዳሮ ኣሳን ኣሻና ጊኮ ኢዛ ዲጋናይ ዴና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮናታን ባ ኦላ ሚሽያ ቶክያ ፓንኮ፥ “ሃያ፤ ሀ ቃፃረትቦና አሳይ ዱንካንዳ ጉታ አነ ቦስ። ጎዳይ ኑ ግሾ ኦለቶና አገና፤ ዳሮ አሳን ግድን ጉ አሳን፥ አሻናይስ ጎዳ ፆነና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoonataani ba ola miishiya tookiya panthaako, “Haaya; ha qaxaretiboona asay dunkaanida gutaa ane boos. Goday nu gisho oletonna aggenna; daro asan gidin guutha asan, ashshanaysi Godaa xoonenna” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮናታን ወጣት ጋሻ ጃግሬውን፣ “ና፤ ወደነዚያ ሸለፈታሞች ጦር ሰፈር እንሻገር፤ ምናልባትም እግዚአብሔር ይዋጋልን ይሆናል፤ በብዙም ሆነ በጥቂት ለማዳን እግዚአብሔርን የሚያግደው የለምና” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮናታን ጋሻ ጃግሬ የሆነውን ወጣት “ና ወደ እነዚያ ወደ አልተገረዙት ወገኖች የጦር ሰፈር እንሻገር እግዚአብሔር ይረዳን ይሆናል፤ በብዙም ሆነ በጥቂት እግዚአብሔር ማዳን አይሳነውም” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮናታን ድማ ነቲ ኣፅዋሩ ዝስከም መንእሰይ “እግዚኣብሄር ብብዙሓት ኮነ ብውሑዳት ገይሩ ኸድሕን ይኽእል እዩ እሞ፥ ምናልባሽ እግዚኣብሄር ይሕግዘና ይኸውን፥ ንዓናይ፥ ናብ ጭፍራ እዞም ዘይግሩዛት ሰባት ንሳገር” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮናታን ድማ ነቲ መንእሰይ ጋሻ ዛግሬኡ፡ እግዚኣብሄር ብብዙሓት ኰነ ወይ ብሒዶት ገይሩ ምድሓን ዚኽልክሎ የልቦን እሞ፡ ምናልባሽ እግዚኣብሄር ገለ ይገብረልና ይኸውን፡ ንዓናይ፡ ናብ ጭፍራ እዞም ዘይግዙራት እዚኣቶም ንሳገር፡ በሎ። |