1 Samuel 14:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቅድሚት እቲ ሓደ ብሰሜን ገጹ ናብ ሚግማስ፡ እቲ ካልኣይ ድማ ናብ ደቡብ ገጹ ናብ ጊብዓ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ደ​ኛዋ መን​ገድ በማ​ኪ​ማስ አን​ጻር በመ​ስዕ በኩል የም​ት​መጣ ናት፤ ሁለ​ተ​ኛ​ዋም መን​ገድ በገ​ባ​ዖን አን​ጻር በአ​ዜብ በኩል የም​ት​መጣ ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንዱም ሾጣጣ በማክማስ አንጻር በሰሜን በኩል፥ ሁለተኛውም በጊብዓ አንጻር በደቡብ በኩል የቆሙ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከድንጋዮቹም አንዱ ከመተላለፊያው በስተ ሰሜን በኩል በሚክማስ ፊት ለፊት የሚገኘው ሲሆን፥ ሁለተኛውም በስተ ደቡብ በኩል በጌባዕ ፊት ለፊት ይገኝ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዛላቱዋፐ እቱ ፕንያ ሳ ሁጲሳ ባጋና ምክማሳዉ ስንና ደእያ ዎደ፥ እቱ ቃይ ገድሳ ባጋና ገባአዉ ስንና ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zaallatuwaappe ittuu pinniyaasaa huup'issa baggana Mikimaasaw sintsanna de'iyaa wode, ittuu k'ay gedissa baggana Gebaa'aw sintsanna de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi zaallazi pudeha baggara Makimaase ginara dees; nam7anththozi dugeha baggara Geeba ginara dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ዛላዚ ፑዴሃ ባጋራ ማኪማሴ ጊናራ ዴስ፤ ናምኣንዚ ዱጌሃ ባጋራ ጌባ ጊናራ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዛላታፐ እሶይ ፑደሀ ባጋን ምክማሳ ስንን ደእያ ዎደ፥ እሶይ ቃስ ዱገሀ ባጋን ግብአ ስንን ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zaallatape issoy pudeha baggan Mikmaasa sinthan de7iya wode, issoy qassi dugeha baggan Gib7a sinthan de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንዱ ዐለት በስተ ሰሜን በኩል በማክማስ አንጻር፣ ሌላው ደግሞ በስተ ደቡብ በኩል በጊብዓ አንጻር ይገኝ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከአለቶቹም አንዱ ከመተላለፊያው በስተ ሰሜን በኩል በሚክማስ ፊት ለፊት የሚገኘው ሲሆን፥ ሁለተኛውም በስተደቡብ በኩል በጌባዕ ፊት ለፊት ይገኝ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሓደ ጨላቝ ኰዅሒ ብወገን ሰሜን ኣብ መንፅር ማክማስ፥ እቲ ኻልኣይ ከዓ ብወገን ደቡብ ኣብ መንፅር ጊብዓ ደው ኢሎም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሓደ ጨላቚ ብወገን ሰሜን ኣብ መንጽር ሚኽማሽ፡ እቲ ኻልአይ ከኣ ብወገን ደቡብ ኣብ መንጽር ጌባዕ ቈይሞም ነበሩ።