1 Samuel 14:49 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ሳኦል ድማ ዮናታንን ኢየሱስን መልኪሹዋን እዮም። ኣስማት ክልተ ኣዋልዱ ድማ እዚኣቶም፤ ስም በዅሪ መራብ፡ ስም እቲ ንእሽቶ ሚካል ድማ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ኦ​ልም ወን​ዶች ልጆች ዮና​ታን፥ የሱዊ፥ ሚል​ኪሳ ነበሩ፤ የሁ​ለ​ቱም ሴቶች ልጆቹ ስም ይህ ነበረ፤ የታ​ላ​ቂቱ ስም ሜሮብ፥ የታ​ና​ሺ​ቱም ስም ሜል​ኮል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳኦልም ወንዶች ልጆች ዮናታን፥ የሱዊ፥ ሜልኪሳ ነበሩ፤ የሁለቱም ሴቶች ልጆቹ ስም ይህ ነበረ፤ የታላቂቱ ስም ሜሮብ፥ የታናሺቱም ስም ሜልኮል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳኦል ወንዶች ልጆች ዮናታን፥ ይሽዊና ማልኪሹዓ ነበሩ፤ ሴቶች ልጆቹም ትልቋ ሜሮብ፥ ትንሿ ሜልኮል ይባሉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦላ አቱማ ናናይ ዮናታና፥ ይሽዊነ ማልክሹአ፤ አዉ ባይራ ናት ሱንይ መራቦ፤ ቴፋ ናት ሱንይ ሚካሎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'oola attuma naanay Yoonaataana, Yishiwiinne Malkkishuu'a; aw bayira naatti suntsay Meraabo; teefa naatti suntsay Miikaalo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oole attuma nayti Yoonataane, Yishiwenne Malkeshu7a; macca nayti bayraya Meroobo, kaaloya Milkoolo geetetteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሌ ኣቱማ ናይቲ ዮናታኔ፥ ዪሺዌኔ ማልኬሹኣ፤ ማጫ ናይቲ ባይራያ ሜሮቦ፥ ካሎያ ሚልኮሎ ጌቴቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦላ አደ ናይት ዮናታና፥ የሱዋነ ማልክሳ፤ እያዉ ባይራ ናኤ ሱንይ መራቦ፤ ካሎ ናኤ ሱንይ መልኮሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7ola adde nayti Yoonataana, Yesuwanne Malkisa; iyaw bayra na7e sunthay Meraabo; kaalo na7e sunthay Melkoolo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሳኦል ወንዶች ልጆች ዮናታን፣ የሱዊ፣ ሜልኪሳ ነበሩ፤ ሴቶች ልጆቹም ትልቋ ሜሮብ፣ ትንሿ ሜልኮል ይባሉ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሳኦልም ወንዶች ልጆች ዮናታን፥ ይሽዊና ማልኪሹዓ ተብለው ይጠሩ ነበር፤ ታላቋ ሴት ልጁም ሜራብ ስትሆን፥ ታናሽዋ ሜልኮል ትባል ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣወዳት ደቂ ሳኦል፥ ዮናታን፥ የሱዊ፥ ሜልኪሳ ይብሃሉ ነበሩ። እተን ክልተ ኣዋልዱ ኸዓ፥ እታ በዅሪ ሜሮብ፥ እታ ንእሽተይ ድማ ሜልኮል ይበሃላ ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሳኦል ድማ ዮናታንን ይስዊን ማልኪሹዓን ነበሩ። ስም እተን ክልተ ኣዋልዱ ኸኣ፡ ስም እታ በዂሪ ሜራብ፡ ስም እታ ንእሽቶ ድማ ሚካል እዩ።