1 Samuel 14:41 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ሳኦል ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ምሉእ ዕጫ ሃቦ። ሳኦልን ዮናታንን ድማ ተማረኹ፡ እቶም ሰብኡት ግና ኣምለጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳኦ​ልም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ ሆይ፥ ለእኔ ለባ​ሪ​ያህ ዛሬ ያል​መ​ለ​ስ​ህ​ልኝ ስለ ምን​ድን ነው? ይህች በደል በእኔ፥ በልጄ በዮ​ና​ታ​ንም እንደ ሆነች አቤቱ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ ሆይ፥ ተና​ገር። ዕጣው ይህን የሚ​ገ​ልጥ ከሆነ ለሕ​ዝ​ብህ ለእ​ስ​ራ​ኤል እው​ነ​ትን ግለጥ፥” አለ። ዕጣም በዮ​ና​ታ​ንና በሳ​ኦል ላይ ወጣ፤ ሕዝ​ቡም ነፃ ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልም የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን። እውነትን ግለጥ አለው። ሳኦልና ዮናታንም ተያዙ፤ ሕዝቡም ነጻ ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳኦል፥ “ትክክለኛውን መልስ ስጠኝ” ሲል ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ጌታ ጸለየ፤ ዕጣው በሳኦልና በዮናታን ላይ ወደቀ፤ ሕዝቡም ነጻ ሆነ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳኦል መና ጎዳ እስራኤልያ ጾሳ፥ “ታዉ ልከ ዛሩዋ እማ” ያጊደ ዎሴዳ። ሳማይ ሳኦላ ቦላነ ዮናታና ቦላ ዎና አሳይ ጌዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Saa'ooli Med'inaa Godaa Israa'eeliyaa S'oossaa, «Taw likke zaaruwaa imma» yaagiide woosseedda. Saamay Saa'oola bollanne Yoonataana bolla wod'd'ina Asay geeyeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Sa7ooli, «Taas suure zaaro imma» gi GODAA Isra7eele Xoossaako woossides; saamazi Sa7oole bollanne Yoonataane bolla wodhdhides; derezi xilli kezides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ሳኦሊ፥ «ታስ ሱሬ ዛሮ ኢማ» ጊ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳኮ ዎሲዴስ፤ ሳማዚ ሳኦሌ ቦላኔ ዮናታኔ ቦላ ዎዴስ፤ ዴሬዚ ጺሊ ኬዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ሳኦል፥ “ታዉ ልከ ዛሮ እማ” ያግድ ጎዳ እስራኤለ ፆሳ ዎስስ። ሳማይ ሳኦላ ቦላነ ዮናታና ቦላ ዎን አሳይ ጌይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Saa7oli, “Taw like zaaro imma” yaagidi Godaa Isra7eele Xoossaa woossis. Saamay Saa7ola bollanne Yoonataana bolla wodhin asay geeyis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያ በኋላ ሳኦል፣ “ትክክለኛውን መልስ ስጠኝ” ሲል ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ ዕጣው በሳኦልና በዮናታን ላይ ወደቀ፤ ሕዝቡም ነጻ ሆነ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳኦልም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “እግዚአብሔር ሆይ! ዛሬ ስለምን መልስ አልሰጠኸኝም? የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! በእነዚህ በተቀደሱ ድንጋዮች አማካይነት መልስ ስጠኝ፤ ይህን በደል የሠራነው ዮናታን ወይም እኔ ከሆንን በኡሪም አማካይነት፥ ይህን በደል የፈጸሙ ሕዝብህ እስራኤል ከሆኑ በቱሚም አማካይነት መልስ ስጠኝ።” መልሱም ዮናታንንና ሳኦልን ስላመለከተ ሕዝቡ ነጻ ሆኑ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳኦል ከዓ “ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል! ስለ ምንታይ ኢኻ ሎሚ ንኣይ ንባርያኻ ዘይመለስካለይ? እዝ በደል እዙይ ናተይ ወይ ናይ ዮናታን ወደይ እንተ ኾይኑ፥ ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ብኡሪም መልሰለይ፤ እዝ በደል እዙይ ናይ ህዝብኻ ህዝቢ እስራኤል እንተ ኾይኑ ግና ብቱሚም ጌርካ መልሰለይ” ኢሉ ፀለየ። ሽዑ እቲ ዕፃ ናብ ዮናታንን ሳኦልን በፅሐ፤ እቶም ህዝቢ ኸዓ ሓራ ወፁ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳኦል ድማ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ነቲ ሓቂ ግለጾ፡ በሎ። ሽዑ ዮናታን ሳኦልን ብዕጭ ተወስዱ፡ እቶም ህዝቢ ኸኣ ሓራ ወጹ።