1 Samuel 14:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሳኦል፡ ኣቱም ኵሎም መራሕቲ ህዝቢ፡ ናብዚ ቅረቡ እሞ፡ እዚ ሓጢኣት እዚ ሎሚ እንታይ ከም ዝነበረ ፍለጡን ርኣዩን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳኦ​ልም፥ “እና​ንተ የእ​ስ​ራ​ኤል አለ​ቆ​ችን ሁሉ ወደ​ዚህ አቅ​ርቡ፤ ዛሬ ይህ ኀጢ​ኣት በማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ተመ​ል​ከ​ቱም፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልም። እናንተ የሕዝቡ አለቆች ሁሉ፥ ወደዚህ ቅረቡ፤ ዛሬ ይህ ኃጢአት በምን እንደ ሆነ እወቁ፥ ተመልከቱም፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳኦል እንዲህ አለ፦ “እናንተ የሕዝቡ አለቆች ሁሉ፥ ወደዚህ ቅረቡ፥ ዛሬ ይህ ኃጢአት በምን እንደሆነ እወቁ፥ ተመልከቱም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና ሳኦል፥ “ኦላንቻቱዋ ካፓቶ፥ ኡባይ ሃይተ፤ ሀቼ አይባ ናጋራይ ኦሰቴደንቶነ አነ ቆሪደ ደሞይተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina Saa'ooli, «Olanchchatuwaa kaappatoo, ubbay haayite; hachche ayba nagaray oosetteeddenttonne ane k'oriide demmoytte.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Sa7ooli, «Olanchchata kaaleththiza ubbatoo, haa shiiqite; hach ay nagaray oosettidaakko ane shaakki eroos.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሳኦሊ፥ «ኦላንቻታ ካሌዛ ኡባቶ፥ ሃ ሺቂቴ፤ ሃች ኣይ ናጋራይ ኦሴቲዳኮ ኣኔ ሻኪ ኤሮስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦል፥ “ካለይሳታ ፄግድ፥ ኡባይ ሃይተ፤ ሀች አይባ ናጋር ኦሰትዳኮ አነ ቆርድ ደሞስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7oli, “Kaaletheyisata xeegidi, ubbay haayite; hachi ayba nagari oosetidaako ane qoridi demmoos.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ሳኦል እንዲህ አለ፤ “የሰራዊቱ መሪዎች ሁላችሁም ወደዚህ ቅረቡ፤ ዛሬ ምን ኀጢአት እንደ ተሠራ እንወቅ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ሳኦል ለሕዝቡ መሪዎች እንዲህ አለ፤ “ወደዚህ ቀርባችሁ ዛሬ ምን ዐይነት ኃጢአት እንደ ተሠራ መርምራችሁ ዕወቁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳኦል ከዓ “ኣቱም ኣሕሉቕ ህዝቢ ዅልኹም ናብዙይ ቅረቡ፤ ሎሚ እዝ ሓጢኣት እዙይ ብምንታይ ከም ዝኾነ ድማ ፍለጡን ረኣዩን።
Amharic Tigrinya 2011 ሳኦል ከኣ፡ ኣቱም ሓላቑ ህዝቢ ዂልኹም ናብዚ ቕረቡ፡ እዚ ናይ ሎሚ ሓጢኣት ብምንታይ ከም ዝዀነ ድማ ፍለጡን ርኣዩን።