1 Samuel 14:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ቅድሚ እቲ ግዜ እቲ ምስ ፍልስጥኤማውያን ዝነበሩ እብራውያን ድማ፡ ካብ ከባቢኦም ምስኦም ናብቲ ሰፈር ዝደየቡ፡ ምስቶም ምስ ሳኦልን ዮናታንን ዝነበሩ እስራኤላውያን ኪዀኑ ተመለሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቀድሞ ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ጋር የነ​በ​ሩና ወደ ሠራ​ዊቱ የወጡ አገ​ል​ጋ​ዮ​ችም ከሳ​ኦ​ልና ከዮ​ና​ታን ጋር ወደ ነበሩ እስ​ራ​ኤ​ላ​ው​ያን ለመ​ሆን ተመ​ለሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቀድሞ ከፍልስጥኤማውያን ጋር የነበሩት ከእነርሱም ጋር ከሰፈሩ ዙሪያ የወጡት ዕብራውያን ደግሞ ከሳኦልና ከዮናታን ጋር ወደ ነበሩት አስራኤላውያን ለመሆን ዞሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚያ ቀድሞ ከፍልስጥኤማውያን ጐን ተሰልፈው የነበሩትና አብረዋቸውም ወደ ሰፈራቸው የወጡት ዕብራውያን ከሳኦልና ከዮናታን ጋር ወደነበሩት እስራኤላውያን ገቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካሰ ፕልስጼማ አሳቱዋና ደኢደ፥ ኡንቱንቱና ፑደ ኡንቱንቱ ሺቄዳ ሳኣ ቤዳ። እብራዋቱካ ኡንቱንታ አጊደ፥ ሳኦላናነ ዮናታናና ደእያ እስራኤልያ አሳን ጋከቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kase Piliss's'eema asatuwaana de'iidde, unttunttunna pude unttunttu shiik'k'eedda sa'aa beedda. Ibraawatuukka unttuntta aggiide, Saa'oolannanne Yoonaataananna de'iyaa Israa'eeliyaa asan gaketeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssafe sinththan Filisxeemeta millen eqqidi isttara istta guta bida Ibraaweti Sa7ooleranne Yoonataanera diza Isra7eele asaakko simmi gelida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳፌ ሲንን ፊሊስጼሜታ ሚሌን ኤቂዲ ኢስታራ ኢስታ ጉታ ቢዳ ኢብራዌቲ ሳኦሌራኔ ዮናታኔራ ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳኮ ሲሚ ጌሊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካሰ ፍልስፄመ አሳራ ዎላ ኦላ በሳ ብዳ እብራወት ኤንታ አግድ፥ ሳኦላራነ ዮናታናራ ደእያ እስራኤለ አሳራ ዋላከትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kase Filisxeeme asaara wolla olla bessa bida Ibraaweti enta aggidi, Saa7olaranne Yoonatanara de7iya Isra7eele asaara walaketidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚያ ቀድሞ ከፍልስጥኤማውያን ጐን ተሰልፈው የነበሩትና አብረዋቸውም ወደ ሰፈራቸው የወጡት ዕብራውያን ከሳኦልና ከዮናታን ጋር ወደ ነበሩት እስራኤላውያን ገቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከፍልስጥኤማውያን ጋር በመተባበር ወደ ጦሩ ሰፈር ሄደው የነበሩ አንዳንድ ዕብራውያንም ፍልስጥኤማውያንን ከድተው ከሳኦልና ከዮናታን ጋር ተባበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ቅድም ምስ ፍልስጥኤማውያን ዝነበሩ እሞ ኻብቲ ኸባቢ ምስኣቶም ናብቲ ሰፈር ዝደየቡ ዕብራውያን እውን ምስቶም ምስ ሳኦልን ዮናታንን ዝነበሩ እስራኤላውያን ክኾኑ መፁ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ቅድም ምስ ፍልስጥኤማውያን ዝነበሩ እሞ ካብቲ ኻባቢ ምሳታቶም ናብቲ ሰፈር ዝደየቡ እብራውያን፡ ንሳቶምውን ምስቶም ምስ ሳኦልን ዮናታንን ዝነበሩ እስራኤላውያን ኪዀኑ ተመልሱ።