1 Samuel 14:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳኦልን ምስኡ ዝነበሩ ዅሎም ሰብኡትን ድማ ተኣኪቦም ናብ ውግእ ኣተዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳኦ​ልና ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩት ሕዝብ ሁሉ ተሰ​ብ​ስ​በው ወደ ውጊ​ያው መጡ፤ እነ​ሆም፥ የእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው ሰይፍ በባ​ል​ን​ጀ​ራው ላይ ነበረ፤ እጅ​ግም ታላቅ ሽብር ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልና ከእርሱም ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ ተሰብስበው ወደ ውጊያው መጡ፤ እነሆም፥ የእያንዳንዱ ሰው ሰይፍ በባልንጀራው ላይ ነበረ፥ እጅግም ታላቅ ድንጋጤ ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ሳኦልና ሰዎቹ ተሰብስበው ወደ ውጊያው ሄዱ። እዚያም ፍልስጥኤማውያን ግራ በመጋባት በታላቅ ትርምስ እርስ በርሳቸው በሰይፍ ይጋደሉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳኦልነ አ አሳይ ኡባይ ሺቂደ፥ ኦላ ቤድኖ። ፕልስጼማ አሳቱ ኡባይ ሻቢረቲደ፥ ባረንቱ ማሻን እቱ እቱዋ ቡሳኪደ ደእያዋንታ ደሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Saa'oolinne Aa Asay ubbay shiik'iide, olaa beeddino. Piliss's'eema asatuu ubbay shabbirettiide, barenttu mashshaan ittuu ittuwaa busakkiidde de'iyaawantta demmeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Sa7oolinne iza olanchchati issi bolla olaas bida; isttika Filisxeemeti bantta mashshan busakettishe gita shiro garsan dizayssa be7ida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሳኦሊኔ ኢዛ ኦላንቻቲ ኢሲ ቦላ ኦላስ ቢዳ፤ ኢስቲካ ፊሊስጼሜቲ ባንታ ማሻን ቡሳኬቲሼ ጊታ ሺሮ ጋርሳን ዲዛይሳ ቤኢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ሳኦልነ እያ ኦላንቾት ሺቅድ ኦላ ብዶሶና። ፍልስፄመ አሳ ኡባይ ሀናና ባ ይድ፥ ባንታ ማሻን እሶይ እሱዋ ቡዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Saa7olinne iya olanchoti shiiqidi olaa bidosona. Filisxeeme asa ubbay hanana ba dhayidi, banta mashshan issoy issuwa buthidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሳኦልና ሰዎቹ ተሰብስበው ወደ ውጊያው ሄዱ። እነርሱም ፍልስጥኤማውያን በሰይፋቸው እየተጨፋጨፉ በታላቅ ትርምስ ላይ ሆነው አገኟቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ሳኦልና ወታደሮቹ ካሉበት በመንቀሳቀስ ወደ ውጊያው ሄዱ፦ እዚያም ፍልስጥኤማውያን ግራ በመጋባት እርስ በርሳቸው በሰይፍ ይጋደሉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳኦልን እቲ ዅሉ ምስኡ ዝነበረ ህዝብን ከዓ ተኣኪቦም ናብቲ ውግእ ኣተዉ። እንሆ ድማ ናይ ሕድሕድ ሰይፊ ኣብ ልዕሊ ብፃዩ ነበረ። የመና ብርቱዕ ድንጋፀ ኸዓ ኾነ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳኦልን እቲ ምስኡ ዝነበረ ዂሉ ህዝብን ከኣ ተኣኪቦም ክሳዕ ናብቲ ውግእ ኣተው። እንሆ ድማ፡ ሴፍ ነፍሲ ወከፍ ናብ ብጻዮ ዀነ፡ ኣዝዩ ብርቱዕ ዕግርግር ከኣ ዀነ።