1 Samuel 13:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ሳሙኤል ዝወሰኖ ግዜ ድማ ሾብዓተ መዓልቲ ጸንሐ። ሳሙኤል ግና ናብ ጊልጋል ኣይመጸን፤ እቶም ህዝቢ ድማ ካብኡ ፋሕ በሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳኦልም ሳሙኤል እንደ ቀጠረው ጊዜ ሰባት ቀን ቈየ፤ ሳሙኤል ግን ወደ ጌልጌላ አልመጣም፤ ሕዝቡም ከእርሱ ተለይተው ተበታተኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም ሳሙኤል እንደ ቀጠረው ጊዜ ሰባት ቀን ቆየ፤ ሳሙኤል ግን ወደ ጌልገላ አልመጣም፥ ሕዝቡም ከእርሱ ተለይተው ተበታተኑ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ሳሙኤል እንደ ቀጠረው ሰባት ቀን ጠበቀው። ነገር ግን ሳሙኤል ወደ ጌልገላ አልመጣም፤ የሳኦልም ሰዎች መበታተን ጀመሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ሳመል ኬሬዳ ላፑን ጋላሳ ጋምኤዳ፤ ሽን ሳመል ገልጋል ይቤና፤ ያትና፥ ሳኦላ አሳይ ላለትያዋ ዶሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli Sammeeli keereedda laappun gallassaa gam"eedda; shin Sammeeli Gelggali yibeenna; yaatina, Saa'oola Asay laalettiyaawaa doommeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka Sameeli izas immida bareza mala laappun gallas gakkanaashe naagides; gido attiin Sameeli Gelgela yibeenna; hessafe guye Sa7oole ola asay laaleteth oykkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ሳሜሊ ኢዛስ ኢሚዳ ባሬዛ ማላ ላፑን ጋላስ ጋካናሼ ናጊዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሳሜሊ ጌልጌላ ዪቤና፤ ሄሳፌ ጉዬ ሳኦሌ ኦላ ኣሳይ ላሌቴ ኦይኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ሳሜል ኬርዳ ላፑን ጋላስ ጋካናዉ ጋምእስ፤ ሽን ሳሜል ጋልጋላ ይቤና፤ ያትን፥ ሳኦላራ ደእያ ኦላንቾት ላለተ ዶምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli Sameeli keerida laapun gallas gakanaw gam7is; shin Sameeli Galgala yibeenna; yaatin, Saa7olara de7iya olanchoti laaletethi doomidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ሳሙኤል በሰጠው ቀጠሮ መሠረት ሰባት ቀን ጠበቀው። ነገር ግን ሳሙኤል ወደ ጌልገላ አልመጣም፤ የሳኦልም ሰራዊት መበታተን ጀመረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁ ያደርግ ዘንድ ሳሙኤል ባዘዘው መሠረት፤ ሳኦል እስከ ሰባት ቀን ድረስ የሳሙኤልን መምጣት ሲጠብቅ ቈየ፤ ይሁን እንጂ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሳሙኤል ወደ ጌልጌላ አልመጣም ነበር፤ ከዚህም የተነሣ የሳኦል ሰዎች ሳኦልን በመክዳት ማፈግፈግ ጀመሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ከዓ ኸምቲ ሳሙኤል ዝመደበሉ ሸውዓተ መዓልቲ ተፀበየ፤ ሳሙኤል ግና ናብ ገለዓድ ኣይመፀን። እቲ ህዝቢ ድማ ንሳኦል ሓዲግዎ ፋሕ ክብል ጀመረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምታ ሳሙኤል ዝመደባ ጊዜ ሾብዓተ መዓልቲ ተጸበየ፡ ሳሙኤል ግና ናብ ጊልጋል ኣይመጸን፡ እቲ ህዝቢ ድማ ካብኡ ፋሕ በለ። |