1 Samuel 13:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እስራኤላውያን ግና ነፍሲ ወከፎም ክፍሎምን ፍላጻታቱን ሓርማዙን በትሩን ኪስሕሉ ናብ ፍልስጥኤማውያን ወረዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ማረ​ሻ​ው​ንና ማጭ​ዱን፥ መጥ​ረ​ቢ​ያ​ው​ንና መቈ​ፈ​ሪ​ያ​ውን ይስሉ ዘንድ ወደ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ይወ​ርዱ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤልም ሁሉ የማረሻውን ጫፍና ማጭዱን መጥረቢያውንና መቆፈሪያውን ይስል ዘንድ ወደ ፍልስጥኤማውያን ይወርድ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ እስራኤላውያን ሁሉ ማረሻቸውንና ዶማቸውን ለማሾል፥ መጥረቢያቸውንና ማጭዳቸውን ለማሳል ወደ ፍልስጥኤማውያን ይወርዱ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ኡባይ ባረንቱ ማራሻ ጼራ፥ ጎማ፥ ካልታነ ባጫ ፖሽሳናዉ ፕልስጼማ አሳቱዋኮ ቢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Israa'eeliyaa ubbay barenttu maraashaa s'eeraa, gomaa, kalttaanne baac'aa poshissanaw Piliss's'eema asatuwaakko biino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele asay ubbay bantta maarashanne xoylle qoxisanaas, ba beyixetanne baacata poshisanaas duge Filisxeeme dere wodhdheettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ባንታ ማራሻኔ ጾይሌ ቆጺሳናስ፥ ባ ቤዪጼታኔ ባጫታ ፖሺሳናስ ዱጌ ፊሊስጼሜ ዴሬ ዎቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ አሳይ ባንታ ማራሻ፥ ኮንተ፥ ካልታነ ባጫ ፖሽሳናዉ ፍልስፄመ ቦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Isra7eele asay banta marasha, konte, kaltanne baaca poshisanaw Filisxeeme boosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ እስራኤላውያን ሁሉ፣ ማረሻቸውንና ዶማቸውን ለማሾል፣ ጠገራቸውንና ማጭዳቸውን ለማሳል ወደ ፍልስጥኤማውያን ይወርዱ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም እስራኤላውያን ማረሻቸውንና ዶማቸውን ለማሾል፥ መጥረቢያቸውንና ማጭዳቸውን ለማሳል ወደ ፍልስጥኤማውያን መውረድ ነበረባቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ብልሒ ማሕረሻን መባሮታትን ማሕፀታትን ማዕፂዳትን ምስ ጐተመ፥ ኵላቶም እስራኤል ናብ ፍልስጥኤማውያን ይወርዱ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ብልሒ መዓጺድን መባሮታትን ምስ ጐደመ፡ ሓንካሾታት ከኣ ንምቕናዕ፡ ኲላቶም እስራኤል ነፍሲ ወከፍ ማሕረሻኡን መባሮኡን ማሕጹኡን ኬትብዕ ኢሉ ናብ ፍልስጥኤማውያን ይወርድ ነበረ።