1 Samuel 13:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳሙኤል ድማ ተንሲኡ ካብ ጊልጋል ናብ ጊብዓ ኣብ ብንያም ደየበ። ሳኦል ድማ ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባት ኣስታት ሽዱሽተ ሚእቲ ሰብኡት ቆጸሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም ከጌልጌላ ተነሥቶ መንገዱን ሄደ፤ የቀሩትም ሕዝብ ሳኦልን ተከትለው ሰልፈኞቹን ሊገናኙ ሄዱ። ከጌልጌላም ተነሥተው ወደ ብንያም ገባዖን መጡ፤ ሳኦልም ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሕዝብ ቈጠረ፤ ስድስት መቶም የሚያህሉ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም ከጌልገላ ተነሥቶ መንገዱን ሄደ፤ የቀሩትም ሕዝብ ሳኦልን ተከተለው ሰልፈኞቹን ሊገናኙ ሄዱ። ከጌልገላም ተነሥተው ወደ ብንያም ጊብዓ መጡ፤ ሳኦልም ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሕዝብ ቈጠረ፥ ስድስት መቶም የሚያህሉ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያ ሳሙኤል ከጌልገላ ተነሥቶ በብንያም ግዛት ወዳለው ወደ ጊብዓ ሄደ። ሳኦልም አብረውት የነበሩትን ሰዎች ቆጠራቸው፤ ስድስት መቶ ያህል ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳመል ገልጋላፐ ደንዲደ፥ ቢንያማን ደእያ ግብኣ ቤዳ። ሳኦል ባረናና ደእያ አሳ ፓይዴዳ፤ አሳይ ኡሱፑን ጼቱ ኬሻ ግዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Sammeeli Gelggalappe denddiide, Biiniyaaman de'iyaa Gib'aa beedda. Saa'ooli barenana de'iyaa asaa paydeedda; Asay usuppun s'eetu keeshshaa gideedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Sameeli Gelgelappe dendidi Biniyaamey ayssiza deren diza pude Gibi7a kezides; Sa7oolikka banara issife diza asata qoodides; istta qoodaykka 600 gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ሳሜሊ ጌልጌላፔ ዴንዲዲ ቢኒያሜይ ኣይሲዛ ዴሬን ዲዛ ፑዴ ጊቢኣ ኬዚዴስ፤ ሳኦሊካ ባናራ ኢሲፌ ዲዛ ኣሳታ ቆዲዴስ፤ ኢስታ ቆዳይካ 600 ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል ጋልጋላፐ ደንድድ፥ ብንያመን ደእያ ግብአ ብስ። ሳኦል ባራ ደእያ አሳ ታይብን፥ አሳይ ኡሱፑን ፄቱ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli Galgalape dendidi, Biniyaamen de7iya Gib7a bis. Saa7oli baara de7iya asaa taybin, asay usupun xeetu gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያ በኋላ ሳሙኤል ከጌልገላ ተነሥቶ በብንያም ግዛት ወዳለው ወደ ጊብዓ ወጣ። ሳኦልም አብረውት የነበሩትን ሰዎች ቈጠራቸው፤ ብዛታቸውም ስድስት መቶ ያህል ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤልም ከጌልጌላ ተነሥቶ ሄደ፤ ሳኦልም ከወታደሮቹ ጋር ለመደባለቅ ሲሄድ የቀሩት ሰዎች ተከተሉት፤ ከጌልገላም ተነሥተው በብንያም ግዛት ወደምትገኘው ወደ ጊብዓ ሄዱ፤ ሳኦልም ሠራዊቱን በቈጠረ ጊዜ ብዛታቸው ስድስት መቶ ሆኖ ተገኘ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ድማ ኻብ ጌልገላ ተልዒሉ፥ ናብ ገባዖን ናይ ብንያም ደየበ። ሳኦል ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ህዝቢ ቘፀሮም፤ ኣስታት ሽዱሽተ ሚእቲ ኸዓ ኾኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ድማ ካብ ጊልጋል ተንሲኡ ናብ ጊብዓ ናብ ብንያም ደየበ። ሳኦል ከኣ ነቶም ምስኡ ዘለው ህዝቢ፡ ኣስታት ሹድሽተ ሚእቲ ሰብኣይ ቈጸሮም። |