1 Samuel 12:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እቲ ጐይታ ንኣኻትኩምን ንኣቦታትኩምን ዝገበሮ ዅሉ ጽድቂ ግብሪ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ምሳኻትኩም ምእንቲ ኽመክር፡ ሕጂ ደው በሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም ቁሙ፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት እፋ​ረ​ዳ​ች​ኋ​ለሁ፤ ለእ​ና​ን​ተና ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ ያደ​ረ​ገ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ጽድቅ ሁሉ እነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም እግዚአብሔር ለእናንተና ለአባቶቻችሁ ስላደረገው ጽድቅ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እምዋገታችሁ ዘንድ በዚህ ቁሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ ጌታ ስላደረገው የጽድቅ ሥራ ሁሉ በጌታ ፊት ስለምሟገታችሁ በዚህ ቁሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀእ ስም ህንተንቱነ ህንተንቱ አዋቶ መና ጎዳይ ኦዳ ጽሎ ኦሶ ኡባዉ ታን ህንተናና መና ጎዳ ስንን ሞተታናዳን፥ ሀዋን ኤቂተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha"i simmi hinttenttunne hinttenttu aawaatoo Med'inaa Goday ootseedda s'illo oosoo ubbaw taani hinttenana Med'inaa Godaa sintsan mootettanaadan, hawaan ek'k'ite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7ikka inttessinne intte aawatas ooththida xillo ooso ubbaa gishshas GODAA sinththan ta inttena mootiza gishshas hayssan eqqite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢካ ኢንቴሲኔ ኢንቴ ኣዋታስ ኦዳ ጺሎ ኦሶ ኡባ ጊሻስ ጎዳ ሲንን ታ ኢንቴና ሞቲዛ ጊሻስ ሃይሳን ኤቂቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀእ ህንተዉነ ህንተ ማይዛታስ ጎዳይ ኦዳ ፅሎ ኦሶ ኡባስ ታኒ ህንተነራ ጎዳ ስንን ሞተታና መላ ሀይሳን ኤቅተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha77i hintewunne hinte mayzatas Goday oothida xillo ooso ubbaas taani hintenera Godaa sinthan mootetana mela haysan eqite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ እግዚአብሔር ስላደረገው የጽድቅ ሥራ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ስለምሟገታችሁ በዚህ ቁሙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ ተነሥታችሁ ባላችሁበት ቁሙ፤ የቀድሞ አባቶቻችሁንና እናንተን ለማዳን እግዚአብሔር ያደረገላችሁን ድንቅ ሥራዎች ሁሉ በማስታወስ እነሆ እኔ በእግዚአብሔር ፊት እፋረዳችኋለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣር ሕዝስ ብዛዕባ እቲ ዅሉ እግዚኣብሄር ንኣኻትኩምን ነቦታትኩምን ዝገበሮ ፅድቂ ግብርታቱ፤ ኣነ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፋረደኩምስ ኣብዙይ ደው በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣር ሕጂስ ብዛዕባ እቲ እግዚኣብሄር ንኣኻትኩምን ነቦታትኩምን ዝገበሮ ዂሉ ጻድቕ ግብርታቱ ኣነ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክፋረደኩምሲ፡ ደው በሉ።