1 Samuel 12:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳሙኤል ድማ ነቶም ህዝቢ በሎም፦ ኣይትፍራህ፡ እዚ ዅሉ ክፉእ ጌርኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤ​ልም ሕዝ​ቡን ሁሉ አላ​ቸው፥ “አት​ፍሩ፤ በእ​ው​ነት ይህን ክፋት ሁሉ አደ​ረ​ጋ​ችሁ፤ ነገር ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በፍ​ጹም ልባ​ችሁ አም​ል​ኩት እንጂ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከመ​ከ​ተል ፈቀቅ አት​በሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤልም ሕዝቡን አለ። አትፍሩ፤ በእውነት ይህን ክፋት ሁሉ አደረጋችሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳሙኤልም እንዲህ ብሎ መለሰ፤ “አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም ጌታን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ ጌታን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ ሳመል አሳዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ያዮፕተ፤ ቱሙካ ህንተንቱ ሀ ኢታተ ኡባ ኦድታ፤ ሽን ህንተንቱ ኩመን ዎዛናፐ መና ጎዳዉ ኪተትተፐ አትና፥ መና ጎዳ ካልያዋ አጎፕተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye Sammeeli asaw hawaadan yaageedda; «Yayyoppite; tumukka hinttenttu ha iitatetsaa ubbaa ootseeddita; shin hinttenttu kumentsaa wozanaappe Med'inaa Godaw kiitettiteppe attina, Med'inaa Godaa kaalliyaawaa aggoppite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameelikka isttas, «Babofte; hayssa ha iita ubbaa ooththideta; gido attiin intte kumeththa wozinappe GODAAS goynnite; GODAA kaallanaappe guye goopite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊካ ኢስታስ፥ «ባቦፍቴ፤ ሃይሳ ሃ ኢታ ኡባ ኦዴታ፤ ጊዶ ኣቲን ኢንቴ ኩሜ ዎዚናፔ ጎዳስ ጎይኒቴ፤ ጎዳ ካላናፔ ጉዬ ጎፒቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሜል አሳኮ፥ “ያዮፍተ፤ ህንተ ሀ ኢታተ ኡባ ኦደታ፤ ሽን ህንተ ኩመ ዎዛናን ጎዳስ ኪተትተ፤ እያ ካሎ አጎፍተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sameeli asaako, “Yayyofite; hinte ha iitatetha ubbaa oothideta; shin hinte kumetha wozanan Godaas kiitetite; iya kaalo aggofite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳሙኤልም እንዲህ ብሎ መለሰ፤ “አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳሙኤልም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “አይዞአችሁ አትፍሩ፤ ይህን የመሰለ ክፉ ነገር ያደረጋችኹ ብትሆኑ እንኳ በሙሉ ልባችሁ እርሱን አገልግሉት እንጂ ፊታችሁን ከእግዚአብሔር ወደ ሌላ አትመልሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ድማ ነቶም ህዝቢ ኸምዙይ በሎም፦ “ኣይትፍርሑ፤ ምግባርስ ነዝ ዅሉ ኽፉእ ነገር እዙይ ጌርኩምዎ ኢኹም፤ ግና ንእግዚኣብሄር ምኽታል ኣይትሕደጉ፤ ብምሉእ ልብኹም ደኣ ንእኡ ኣገልግልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ነቶም ህዝቢ በሎም፡ ኣይትፍርሁ፡ ምግባርሲ እዚ ዂሉ ኽፋእ እዚ ንስኻትኩም ጌርኩምዎ ኢኹም፡ ግናኸ ንእግዚኣብሄር ካብ ምስዓብ ኣይትዝበሉ፡ ብምሉእ ልብኹም ደኣ ንእግዚኣብሄር ኣገልግልዎ።