1 Samuel 12:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሎሚ ቀውዒ ስርናይዶ ኣይኰነን፧ ንእግዚኣብሄር ክጽውዕ እየ፡ ንሱ ድማ ነጎዳን ዝናምን ክህብ እዩ። ምእንቲ እቲ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንጉስ ለሚንካ ዝገበርካዮ ክፍኣትካ ዓብዪ ምዃኑ ርኢኻን ክትዕዘብን ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የስንዴ መከር ዛሬ አይደለምን? ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፤ እርሱም ነጐድጓድንና ዝናብን ይልካል፤ እናንተም ንጉሥ በመለመናችሁ በእግዚአብሔር ፊት ያደረጋችሁት ክፋት ታላቅ እንደ ሆነ ታውቃላችሁ፤ ታያላችሁም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የስንዴ መከር ዛሬ አይደለምን? ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፥ እርሱም ነጎድጓድና ዝናብ ይልካል፤ እናንተም ንጉሥ በመለመናችሁ በእግዚአብሔር ፊት ያደረጋችሁት ክፋት ታላቅ እንደ ሆነ ታውቃላችሁ ታያላችሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁን የስንዴ መከር ጊዜ አይደለምን? እኔ ነጐድጓድና ዝናብ እንዲልክ ወደ ጌታ እጮኻለሁ፤ እናንተም ንጉሥ እንዲነግሥላችሁ በመጠየቃችሁ በጌታ ፊት የቱን ያህል የከፋ ድርጊት እንደፈጸማችሁ ያንጊዜ ታውቃላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዛርጋ ጫካ ዎዲ ሀአ ግደኔየ? መና ጎዳይ ጉጉንነ እራ የዳና ማላ፥ ታን ጾሳዉ ዋሳና። ያትያዋ ግዶፐ፥ ካትያ ህንተንቱ ኦቼዳዌ መና ጎዳ ስንን ዎልቃማ ኢታተ ግድያዋ ህንተንቱ ኤራናነ በአና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Zarggaa c'akaa wodii ha"a gidenneeyye? Med'inaa Goday guguntsaanne iraa yeddana mala, taani S'oossaw waassana. Yaatiyaawaa gidooppe, kaatiyaa hinttenttu oochcheeddawe Med'inaa Godaa sintsan wolk'k'aama iitatetsaa gidiyaawaa hinttenttu erananne be'ana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssi ha7i gistte maxa wode gidennee? Dadanne ira yeddana mala tani GODAAKKO waassana; intteka inttes kawoy kawotana mala intte oychchoyssan GODAA sinththan ay keena iita ooso ooththidaakko he wode intte erana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሲ ሃኢ ጊስቴ ማጻ ዎዴ ጊዴኔ? ዳዳኔ ኢራ ዬዳና ማላ ታኒ ጎዳኮ ዋሳና፤ ኢንቴካ ኢንቴስ ካዎይ ካዎታና ማላ ኢንቴ ኦይቾይሳን ጎዳ ሲንን ኣይ ኬና ኢታ ኦሶ ኦዳኮ ሄ ዎዴ ኢንቴ ኤራና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀእ ግስተ ጫካ ዎደ ግደኔ? ጎዳይ ዳዳነ እራ የዳና መላ ታኒ ጎዳ ዎሳና። ህንተ ካዎ ኦይችድ፥ ጎዳ ስንን አይ መላ ኢታባ ኦዳኮ ህንተ አኬካና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha77i giste caka wode gidennee? Goday dadanne ira yeddana mela taani Godaa woossana. Hinte kawo oychidi, Godaa sinthan ay mela iitaba oothidaako hinte akeekana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁን የስንዴ መከር ጊዜ አይደለምን? እኔ ነጐድጓድና ዝናብ እንዲልክ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፤ እናንተም ንጉሥ እንዲነግሥላችሁ በመጠየቃችሁ በእግዚአብሔር ፊት የቱን ያህል የከፋ ድርጊት እንደፈጸማችሁ ያን ጊዜ ታውቃላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ አሁን እንደምታውቁት የፀሐይ ሙቀት የበዛበት የስንዴ መከር ወራት አይደለምን? ነገር ግን እኔ አሁን እጸልያለሁ፤ እግዚአብሔርም ነጐድጓድና ዝናብ ይልካል፤ ይህም በሚሆንበት ጊዜ ንጉሥ እንዲያነግሥላችሁ በመጠየቃችሁ ምክንያት በደል በመሥራት እግዚአብሔርን ያሳዘናችሁ መሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሎሚ ጊዜ ቐውዒ ስርናይዶ ኣይኮነን? እቲ ንጉስ ብምልማንኩም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ዝገበርኩምዎ ኽፍኣት ዓብዪ ኸም ዝኾነ ምእንቲ ኽትፈልጡን ክትሪኡንስ፥ ንእግዚኣብሄር ክልምኖ እየ፤ ንሱ ኸዓ ነጐድጓድን ዝናምን ክሰድድ እዩ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሎምስ ጊዜ ዓጺድ ስርናይዶ ኣይኰነን፡ እቲ ንጉስ ብምልማንኩም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ዝገበርኩምዎ ኽፍኣት ዓብዪ ኸም ዝዀነ ምእንቲ ኽትፈልጡን ክትርእዩንሲ፡ ንእግዚኣብሄር ክልምኖ እየ፡ ንሱ ኸኣ ነጒድን ዝናምን ኪሰድድ እዩ። |