1 Samuel 12:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ደው ኢልኩም ነዚ እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ኣዒንትኹም ዚገብሮ ዓብዪ ነገር መስክሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም ቁሙ፤ እግዚአብሔርም በዐይናችሁ ፊት የሚያደርገውን ይህን ታላቅ ነገር ተመልከቱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም ቁሙ፥ እግዚአብሔርም በዓይናችሁ ፊት ወደሚያደርገው ወደዚህ ታላቅ ነገር ተመልከቱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ጌታ በዐይናችሁ ፊት የሚያደርገውንም ይህን ታላቅ ነገር ተመልከቱ! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ስም ሀእ ኤቂ ባሽተ፤ መና ጎዳይ ህንተንቱ አይፍያ ስንን ኦያ ሀ ግታባ በእተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Simmi ha"i ek'k'i bashite; Med'inaa Goday hinttenttu ayfiyaa sintsan ootsiyaa ha gitabaa be'ite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas intte minni eqqite; GODAY intte sinththan ooththiza ha gita miishshaa xeellite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ሚኒ ኤቂቴ፤ ጎዳይ ኢንቴ ሲንን ኦዛ ሃ ጊታ ሚሻ ጼሊቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህዛ ምንድ ኤቅተ፤ ጎዳይ ህንተ አይፍያ ስንን ኦና ግታባ በእተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hiza minnidi eqite; Goday hinte ayfiya sinthan oothana gitaba be7ite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር በዐይናችሁ ፊት የሚያደርገውንም ይህን ታላቅ ነገር ተመልከቱ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ባላችሁበት ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር በፊታችሁ የሚያደርገውንም ድንቅ ነገር ታያላችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ ደው ኢልኩም ናብቲ እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ዓይንኹም ዝገብሮ ዓብዪ ነገር ረአዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ ደው ኢልኩም ነቲ እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ዓይንኹም ዚገበሮ ዓብዪ ነገር ርኣዩ። |