1 Samuel 11:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገለ ብዕራይ ወሲዱ ድማ ቆሪጹ፡ ብኢድ ልኡኻት ናብ ብዘሎ ግዝኣት እስራኤል ሰደዶም፡ ከምዚ ኢሉ ሰደዶም፡ ደድሕሪ ሳኦልን ሳሙኤልን ዘይወጸ፡ ብዕራይውን ከምኡ ይግበረሎም። ፍርሃት እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ልዕሊ እቶም ህዝቢ ወረደ፡ ብሓደ ድሌት ድማ ወጹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጥምዱንም በሬዎች ወስዶ በየብልታቸው ቈራረጣቸው፤ ወደ እስራኤልም ዳርቻ ሁሉ በመልእክተኞቹ እጅ ላከና፥ “ሳኦልንና ሳሙኤልን ተከትሎ የማይወጣ ሁሉ፥ በበሬዎቹ እንዲሁ ይደረግበታል” አለ። ድንጋጤም በሕዝቡ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደቀ፤ እንደ አንድ ሰውም ሆነው ጮኹ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጥምዱንም በሬዎች ወስዶ ቈራረጣቸው፥ ወደ እስራኤልም ዳርቻ ሁሉ በመልክተኞቹ እጅ ሰደደና። ሳኦልንና ሳሙኤልን ተከትሎ የማይወጣ ሁሉ፥ በበሬዎቹ እንዲሁ ይደረግ አለ። ድንጋጤም በሕዝቡ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደቀ፥ እንደ አንድ ሰውም ሆነው ወጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጥንድ በሬዎች ወስዶ ቆራረጠ፤ ሥጋቸውንም በመልእክተኞች እጅ ልኮ፥ “ሳኦልንና ሳሙኤልን የማይከተል ሰው በሬው እንደዚህ ይቆራረጣል!” ሲል በመላው እስራኤል አስነገረ። ታላቅ ፍርሀት ከጌታ ዘንድ በሕዝቡ ላይ ወደቀ፤ ሕዝቡም እንደ አንድ ሰው ሆኖ ወጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ዋ ቦራቱዋ አኪደ ሙጸሬደ፥ ኪተቴዳዋንቱን እስራኤልያ ቢታ ኡባዉ የዲደ፥ “ሳኦላነ ሳመላ ካሊደ፥ ከሰና ኦ ቦራቱነ ሀዋዳን ሙጸታና” ያጌዳ። ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳ ዳጋማይ አሳ ቦላ ዎና፥ ኡንቱንቱ እት አሳዳን ከሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli waatsa booratuwaa akkiide mus'ereetsiide, kiitetteeddawanttun Israa'eeliyaa biittaa ubbaw yeddiide, «Saa'oolanne Sammeela kaalliide, kessenna O booratuunne hawaadan mus'ettana» yaageedda. Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaa dagamay asaa bolla wod'd'ina, unttunttu itti asaadan keseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Waaxa boorata qanxxereththides; istta ashozakka kiitettiza asata bolla Isra7eele asaa ubbaakko yeddishe, «Sa7oolenne Sameela kaallontta ixxiza asi diikko iza booratayssaththoka qanxxereththana» gides; daro dagamay GODAA matappe deraa bolla wodhdhides; derezi issi wozina gididi kezides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዋጻ ቦራታ ቃንጼሬዴስ፤ ኢስታ ኣሾዛካ ኪቴቲዛ ኣሳታ ቦላ ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባኮ ዬዲሼ፥ «ሳኦሌኔ ሳሜላ ካሎንታ ኢጺዛ ኣሲ ዲኮ ኢዛ ቦራታይሳካ ቃንጼሬና» ጊዴስ፤ ዳሮ ዳጋማይ ጎዳ ማታፔ ዴራ ቦላ ዎዴስ፤ ዴሬዚ ኢሲ ዎዚና ጊዲዲ ኬዚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ዋፃ ቦራታ ሙፀረድ፥ “ሳኦላነ ሳሜላ ካልድ፥ ከዮና አሳ ቦራት ሀይሳዳ ሙፀታና” ያግድ ኪተትዳ አሳታ ቦላ እስራኤለ ቢታ ኡባ የድስ። ሄ ዎደ አሳ ኡባይ ጎዳስ ያይዶሶና፤ ኤንቲ እስ አሳዳ ሀንድ ከይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli waaxa boorata muxerethidi, “Saa7olanne Sameela kaallidi, keyonna asa boorati haysada muxetana” yaagidi kiitetida asata bolla Isra7eele biitta ubba yeddis. He wode asa ubbay Godaas yayyidosona; enti issi asada hanidi keyidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጥንድ በሬዎች ወስዶ ቈራረጠ፤ ሥጋቸውንም በመልእክተኞች እጅ ልኮ፣ “ሳኦልንና ሳሙኤልን የማይከተል ሰው በሬው እንደዚህ ይቈራረጣል” ሲል በመላው እስራኤል አስነገረ። ታላቅ ፍርሀት ከእግዚአብሔር ዘንድ በሕዝቡ ላይ ወደቀ፤ ሕዝቡም እንደ አንድ ሰው ሆኖ ወጣ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጥንዱንም በሬዎች ወስዶ ቈራረጣቸው፤ የሥጋውንም ቊራጭ ሁሉ አስይዞ “ሳኦልንና ሳሙኤልን ተከትሎ ወደ ጦርነት የማይወጣ ሰው ቢኖር በሬዎቹ እንደዚህ ይቈራረጡበታል!” ከሚል ማስጠንቀቂያ ጋር መልእክተኞችን ወደ መላው የእስራኤል ምድር ላከ። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ እግዚአብሔርን ፈራ፤ አንድም ሰው ሳይቀር ሁሉም በአንድነት ወጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ፅምዲ ብዕራይ ወሲዱ ድማ ቘራረፆም፤ “እቲ ወፂኡ ደድሕሪ ሳኦልን ደድሕሪ ሳሙኤልን ዘይስዕብ፥ ኣብዑሩ ኸምዙይ ክግበሩ እዮም” ኢሉ ነቶም ቍርፅራፅ ስጋ ዝሓዙ ልኡኻት ናብ ኵላ ወሰን ምድሪ እስራኤል ሰደዶም። ሽዑ እቶም ህዝቢ እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ዝወርድ መዓት ኣደንጊፁዎም ከም ሓደ ሰብ ኮይኖም ወፁ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጽምዲ ብዕራይ ወሲዱ ድማ ቈራሪጹ፡ እቲ ወጺኡ ደድሕሪ ሳኦልን ደድሕሪ ሳሙኤልን ዘይሰዐብ፡ ኣብዑሩ ኸምዚ ኺግበሩ እዮም፡ ኢሉ ብኢዱ ልኡኻት ገይሩ ናብ ብዘሎ ምድሪ እስራኤል ሰደዶ። ሽዑ ፍርሃት እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ እቶም ህዝቢ ወደቐ፡ ከም ሓደ ሰብ ኰይኖም ከኣ ወጹ። |