1 Samuel 10:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኻብኡ ኺድ፡ ናብ ጐልጐል ታቦር ድማ ክትበጽሕ ኢኻ፣ ናብ ቤት-ኤል ናብ ኣምላኽ ኪድይቡ ኸለዉ ድማ ሰለስተ ሰባት ኪረኽቡኻ እዮም፣ ሓደ ሰለስተ ኣጣል ሒዙ፡ እቲ ሓደ ድማ ሰለስተ እንጌራ ተሰኪሙ፡ እቲ ሓደ ድማ ጥርሙዝ ተሰኪሙ ናይ ወይኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም ደግሞ አል​ፈህ፥ ወደ ትልቁ የታ​ቦር ዛፍ ትደ​ር​ሳ​ለህ፤ በዚ​ያም ሦስት ሰዎች፥ አንዱ ሦስት የፍ​የል ጠቦ​ቶች ሲነዳ፥ ሁለ​ተ​ኛው ሦስት የዳቦ ስልቻ፥ ሦስ​ተ​ኛ​ውም የወ​ይን ጠጅ አቁ​ማዳ ይዘው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ ቤቴል ሲወጡ ታገ​ኛ​ለህ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚያም ደግሞ ወደ ፊት ትሄዳለህ፤ ወደ ታቦር ወደ ትልቁ ዛፍ ትደርሳለህ፤ በዚያም ሦስት ሰዎች፥ አንዱ ሦስት ሰዎች፥ አንዱ ሦስት የፍየል ጠቦቶች፥ ሁለተኛው ሦስት ዳቦ፥ ሦስተኛውም የወይን ጠጅ አቁማዳ ይዘው ወደ እግዚአብሔር ወደ ቤቴል ሲወጡ ያገኙሃል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አንተም ጉዞህን በመቀጠል በታቦር እስካለው ባሉጥ ዛፍ ድረስ ትሄዳለህ፤ እዚያም ሦስት ሰዎች፥ አንዱ ሦስት የፍየል ግልገል፥ ሌላው ሦስት ዳቦ፥ ሌላው ደግሞ የወይን ጠጅ የተሞላበት አቁማዳ ይዘው ወደ እግዚአብሔር ወደ ቤቴል ሲወጡ ያገኙሃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን ሄ ሳፐ ደንዳደ፥ ታቦራ ጌተትያ ዎልቃማ ም ጋካናዉ ባናሳ፤ ኔን ቢሽን፥ ጾሳኮ ቤቴለ ብያ ሄዙ አሳቱ ኔናና ጋከታናዋንታ። ኡንቱንቱፐ እቱ ሄዙ ዴሻ ማራቱዋ ቶኬዳ፤ ላኤን ሄዙ ኡክ ቶኬዳ፤ ሄዘን ኦጎሩዋ ኩሜዳ ዎይንያ ኤሳ ቶኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni he saappe denddaade, Taaboora geetettiyaa wolk'k'aama mitsaa gakkanaw baanassa; neeni biishshin, S'oossaakko Beeteele biyaa heezzu asatuu neenana gakettanawantta. Unttunttuppe ittuu heezzu deeshsha maratuwaa tookeedda; laa"entsuu heezzu ukitsaa tookeedda; heezzentsuu ogoruwaa kumeedda woyniyaa eessaa tookeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Nenikka sinth gujja gujja baada Taabooren diza gita zaafezaso gakkanaas baana; heenkka heedzdzu asati issoy heedzdzu deysha laaqqa, nam7anththozi heedzdzu uketh, heedzdzanththozi woyne ushshi kumida lukkamo oykkidi Xoossaako Beetele kezishe nenara gayttana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒካ ሲን ጉጃ ጉጃ ባዳ ታቦሬን ዲዛ ጊታ ዛፌዛሶ ጋካናስ ባና፤ ሄንካ ሄ ኣሳቲ ኢሶይ ሄ ዴይሻ ላቃ፥ ናምኣንዚ ሄ ኡኬ፥ ሄንዚ ዎይኔ ኡሺ ኩሚዳ ሉካሞ ኦይኪዲ ጾሳኮ ቤቴሌ ኬዚሼ ኔናራ ጋይታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ሄ በሳፈ ደንዳዳ፥ ታቦረ ግታ ም ጋካናዉ ባና። ፆሳኮ ቤተለ ብያ ሄ አሳት ያን ኔራ ጋሄታና። ኤንታፈ እሶይ ሄ ዴሻ ማር ቶክስ፤ ናምአንይ ሄ ኡይ ቶክስ፤ ሄንይ ኦጎሮ ኩም ዎይነ ቶክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni he bessaafe dendada, Taabore gita mithaa gakanaw baana. Xoossaako Beetele biya heedzu asati yan neera gahetana. Entafe issoy heedzu deesha mari tookis; nam7anthoy heedzu uythi tookis; heedzanthoy ogoro kumitha woyne tookis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንተም ጕዞህን በመቀጠል በታቦር እስካለው እስከ ትልቁ ዛፍ ድረስ ትሄዳለህ፤ እዚያም ሦስት ሰዎች፣ አንዱ ሦስት የፍየል ግልገል፣ ሌላው ሦስት ዳቦ፣ ሌላው ደግሞ የወይን ጠጅ የተሞላበት አቍማዳ ይዘው ወደ እግዚአብሔር ወደ ቤቴል ሲወጡ ያገኙሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም አልፈህ በታቦር ወደሚገኘው ወደ አንድ ትልቅ ዛፍ ትደርሳለህ፤ እዚያም ወደ ቤትኤል ወደ እግዚአብሔር የሚሄዱ ሦስት ሰዎችን ታገኛለህ፤ ከእነርሱ አንዱ ሦስት የፍየል ጠቦቶችን እየሳበ የሚሄድ ሲሆን ሁለተኛው ሰው ሦስት ኅብስት የተሸከመ ነው፤ ሦስተኛውም የወይን ጠጅ የተሞላበት አቁማዳ የተሸከመ ይሆናል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ካብኡ ንቕድሚት ሕልፍ ኢልካ ኣብ ታቦር ኣብ ዘላ ዓባይ ኦም ምስ በፃሕኻ ናብ እግዚኣብሄር ናብ ቤቴል ዝድይቡ እቲ ሓደ፥ ሰለስተ ወጠጦ እናሰሓበ ዝኸይድ፥ እቲ ኻልኣይ ሰለስተ እንጀራ ዝፆረ፥ እቲ ሳልሳይ ከዓ ሓርቢ ወይኒ ዝፆረ፥ ሰለስተ ሰባት ክትረክብ ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብኡ ንቕድሚት ሕልፍ ኢልካ ኣብ ድዋ ታቦር ምስ መጻእካ ኸኣ፡ ኣብኡ ናብ ኣምላኽ ናብ ቤትኤል ዚድይቡ ሰለስተ ሰብ፡ እቲ ሓደ ሰለስተ ወጠጦ ጾይሩ፡ ሓደ ድማ ሰለስተ እንጌራ ጾይሩ፡ ሓደ ኸኣ ሓርቢ ወይኒ ጾይሩ ኺረኽቡኻ እዮም።