1 Samuel 10:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሳሙኤል ንህዝቢ መገዲ እታ መንግስቲ ነገሮም፡ ኣብ መጽሓፍ ጽሒፉ ድማ ኣብ ቅድሚ የሆዋ ኣንበሮ። ሳሙኤል ድማ ንዅሉ ህዝቢ ነፍሲ ወከፍ ናብ ቤቱ ሰደዶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም የንጉሡን ሥርዐት ነገራቸው፤ በመጽሐፍም ጻፈው፤ በእግዚአብሔርም ፊት አኖረው። ሳሙኤልም ሕዝቡን ሁሉ ወደ እየቤታቸው አሰናበታቸው። ሕዝቡም ሁሉ ወደ እየቤታቸው ሄዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም የመንግሥቱን ወግ ነገረ፥ በመጽሐፍም ጻፈው በእግዚአብሔርም ፊት አኖረው። ሳሙኤልም ሕዝቡን ሁሉ ወደ እየቤታቸው አሰናበታቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤልም ለንጉሥ የሚገባውን ተግባርና ሥርዓት ለሕዝቡ ገልጦ ካስረዳ በኋላ በመጽሐፍ ጽፎ በጌታ ፊት አኖረው። ከዚህ በኋላ ሳሙኤል እያንዳንዱን ሰው ወደየቤቱ አሰናበተ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳመል ካዉተ ዎጋ አሳዉ ኦዴዳ፤ ጻጸትያ ማጻፋን ሄ ዎጋ ጻፊደ፥ መና ጎዳይ ስንን ዎዳ። ሳመል አሳ ኡባ ሁጲያን ሁጲያን አ ሶ አ ሶ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Sammeeli kawutetsaa wogaa asaw odeedda; s'aas'ettiyaa mas'aafan he wogaa s'aafiide, Med'inaa Goday sintsan wotseedda. Sammeeli asaa ubbaa huup'iyaan huup'iyaan Aa soo Aa soo yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameelikka kawos bessiza wogaanne maaraa deraas qonccisidaappe guye maxaafan xaafidi GODAA sinththan woththides; hessafe guye Sameeli asaa ubbaa baso baso baana mala yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊካ ካዎስ ቤሲዛ ዎጋኔ ማራ ዴራስ ቆንጪሲዳፔ ጉዬ ማጻፋን ጻፊዲ ጎዳ ሲንን ዎዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ሳሜሊ ኣሳ ኡባ ባሶ ባሶ ባና ማላ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ሳሜል ካዎተ ዎጋ አሳስ ኦድስ፤ ፃ ማፃፋን ሄ ዎጋ ፃፍድ ጎዳ ስንን ዎስ። ያትድ ሳሜል አሳ ኡባ ባ ሶ ሶ ሞይዝስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Sameeli kawotetha wogaa asaas odis; xaatha maxaafan he wogaa xaafidi Godaa sinthan wothis. Yaatidi Sameeli asa ubbaa ba soo soo moyzis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤልም ለንጉሥ የሚገባውን ወግና ሥርዐት ለሕዝቡ ገልጦ ካስረዳ በኋላ በመጽሐፍ ጽፎ በእግዚአብሔር ፊት አኖረው። ከዚህ በኋላ ሳሙኤል እያንዳንዱን ሰው ወደየቤቱ አሰናበተ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤልም ለሕዝቡ፥ ለአንድ ንጉሥ ሊደረግለት የሚገባውን ሥርዓት አስረዳቸው፤ ያንንም በመጽሐፍ ጽፎ በእግዚአብሔር ፊት አስቀመጠው፤ ከዚያም በኋላ ሕዝቡን ሁሉ ወደየቤቱ አሰናበተ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ነቶም ህዝቢ ሕግታት መንግስቲ ነገሮም፤ ኣብ መፅሓፍ ፅሒፉ ኸዓ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣንበሮ። ሽዑ ሳሙኤል ነቲ ዅሉ ህዝቢ ንነፍሲ ወከፍ ነናብ ቤቱ ሰደዶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሳሙኤል ነቲ ህዝቢ ሕጋጋት መንግስቲ ነገሮ፡ ኣብ መጽሓፍ ጽሒፉ ኸኣ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣንበሮ። ሳሙኤል ድማ ንብዘሎ እቲ ህዝቢ ንነፍሲ ወከፍ ነናብ ቤቱ ሰደዶ። |