1 Samuel 10:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንነገድ ብንያም ከከም ዓሌቶም ምስ ኣምጽኦ፡ ነገድ ማትሪ ተታሕዘ፡ ሳኦል ወዲ ቂሽ ድማ ተማረኹ። ምስ ደለይዎ ድማ ኣይተረኽበን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የብንያምንም ነገድ በየወገናቸው አቀረበ፤ ዕጣውም በማጥር ወገን ላይ ወደቀ፤ የማጥርንም ወገን በየሰዉ አቀረበ፤ ዕጣውም በቂስ ልጅ በሳኦል ላይ ወደቀ፤ ፈለገውም፤ አላገኘውምም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የብንያምንም ነገድ በየወገናቸው አቀረበ፥ ዕጣውም በማጥሪ ወገን ላይ ወደቀ። የማጥሪንም ወገን በየሰዉ አቀረበ፥ ዕጣውም በቂስ ልጅ በሳኦል ላይ ወደቀ፤ ፈለጉትም፥ አላገኙትምም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም የብንያምን ነገድ በየወገኑ ወደ ፊት አቀረበ፤ የማጥሪ ቤተሰብም ተመረጠ። በመጨረሻም የቂስ ልጅ ሳኦል ተመረጠ። እርሱ ግን ተፈልጎ አልተገኘም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢንያማ ዛርያ ያራን ያራን አና፥ ሳማይ ማጽራ ያራን ዎዳ፤ ዉርሰን ቂሳ ናአይ ሳኦል ዶረቴዳ። ኡንቱንቱ አ ኮዬድኖ፤ ሽን እ ቤትቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biiniyaama zariyaa yaran yaran aatsina, saamay Maas'ira yaran wod'd'eedda; wurssetsan K'iisa na'ay Saa'ooli dooretteedda. Unttunttu Aa koyeeddino; shin I beettibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kaallidikka Biniyaame qommota istta zarkken zarkken shiishshides; Maxire zarkkey doorettides; wurseththan Qiise naa Sa7ooli doorettides; gido attiin koyishin izi beettibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካሊዲካ ቢኒያሜ ቆሞታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ሺሺዴስ፤ ማጺሬ ዛርኬይ ዶሬቲዴስ፤ ዉርሴን ቂሴ ና ሳኦሊ ዶሬቲዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኮዪሺን ኢዚ ቤቲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ብንያመ ኮቻ ሺሽን፥ ማፅራ ኮቻይ ዶረትስ። ዉርሰን ቂሳ ናአይ ሳኦል ዶረትስ፤ ኤንቲ እያ ኮይዶሶና፥ ሽን እ በንትቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biniyaame kochaa shiishin, Maxira kochay dooretis. Wursethan Qiisa na7ay Saa7oli dooretis; enti iya koydosona, shin I bentibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የብንያምን ነገድ በየጐሣው ወደ ፊት አቀረበ፤ የማጥሪ ጐሣም ተመረጠ። በመጨረሻም የቂስ ልጅ ሳኦል ተመረጠ። እርሱ ግን ተፈልጎ አልተገኘም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደገናም ሳሙኤል፥ የብንያም ነገድ ቤተሰቦች ሁሉ ወደፊት እንዲቀርቡ አደረገ፤ ከነዚያም የማጥሪ ቤተሰብ በዕጣ ተመረጠ፤ በመጨረሻም የማጥሪ ቤተሰብ ወንዶች ወደፊት እንዲቀርቡ አደረገ፤ ከእነርሱም መካከል ለቂስ ልጅ ለሳኦል ዕጣ ወጣ፤ እነርሱም በፈለጉት ጊዜ ሊያገኙት አልቻሉም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንነገድ ብንያም ከዓ በብዓሌቶም ኣቕረቦም፤ እግዚኣብሄር ከዓ ንዓሌት ማትሪ ሓረየ። ካብ ዓሌት ማትሪ ኸዓ ንሳኦል ወዲ ቂስ ሓረየ። ንሳኦል እንተ ደለይዎ ግና ኣይረኸብዎን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንነገድ ብንያም ከኣ በብዓሌቱ ኣቕረቦ፡ እቲ ዕጭ ድማ ኣብ ዓሌት ማትሪ በጽሔ፡ ኣብ ሳኦል ወዲ ቂስውን በጽሔ። እንተ ደለይዎ ግና፡ ኣይተረኽበን። |