1 Samuel 10:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሎሚ ድማ ነቲ ካብ ኵሉ ጸበባኻን ጸበባኻን ዘድሓነካ ኣምላኽካ ነጺግካዮ ኣለኻ። ንስኻ ድማ፡ ኣይፋልን፡ ኣብ ልዕሌና ንጉስ መደበ። ሕጂ ከከም ነገዳትኩምን ከከም ኣሽሓትኩምን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቀረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቃችሁ ሁሉ ያዳናችሁን እግዚአብሔርን ንቃችሁ፦ ‘እንዲህ አይሁን፤ ነገር ግን ንጉሥ አንግሥልን’ አላችሁት። አሁንም በየነገዳችሁና በየወገናችሁ በእግዚአብሔር ፊት ቁሙ” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቃችሁ ሁሉ ያዳናችሁን አምላካችሁን ንቃችሁ። እንዲህ አይሁን፥ ነገር ግን ንጉሥ አታንግሥልን አላችሁት። አሁንም በየነገዳችሁና በየወገናችሁ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቅረቡ አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቃችሁ ሁሉ የሚያድናችሁን አምላካችሁን ንቃችሁ፤ ‘የለም፤ ንጉሥ አንግሥልን’ አላችሁ። ስለዚህ በየነገዳችሁና በየወገናችሁ ሆናችሁ በጌታ ፊት ቅረቡ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ሀቼ ህንተንቱ መቱዋፐነ ዋይያፐ ኡባፐ ህንተንታ አሽያ ህንተንቱ ጾሳ እጼድታ፤ ቱይት! ‘ኑ ቦላ ካትያ ካተያ’ ያጌድታ። ሄዋ ድራዉ፥ ሀእ ህንተንቱ ህንተንቱ ዛርያንነ ህንተንቱ ያራን ግዲደ፥ መና ጎዳ ስን አተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin hachche hinttenttu metuwaappenne waayiyaappe ubbaappe hinttentta ashshiyaa hinttenttu S'oossaa is's'eeddita; tuytti! ‹Nu bolla kaatiyaa kaateya› yaageeddita. Hewaa diraw, ha"i hinttenttu hinttenttu zariyaaninne hinttenttu yaran gidiide, Med'inaa Godaa sintsa aad'd'ite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hach gidikko intte metoppenne waayeppe inttena ashshida intte Xoossaa kadhidi, ‹Hanenna nuus kawo kawoththa› gideta. Hessa gishshas intte qommon qommoninne intte zarkken zarkken GODAA sinth shiiqite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃች ጊዲኮ ኢንቴ ሜቶፔኔ ዋዬፔ ኢንቴና ኣሺዳ ኢንቴ ጾሳ ካዲ፥ ‹ሃኔና ኑስ ካዎ ካዎ› ጊዴታ። ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ቆሞን ቆሞኒኔ ኢንቴ ዛርኬን ዛርኬን ጎዳ ሲን ሺቂቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሀች ህንተና ህንተ መቱዋፐነ ዋያፐ አሽያ ታና ህንተ ፆሳ እፅደታ። ‘አካይ፥ ኑስ ካዎ ካዎ’ ያግደታ። ሄሳ ግሾ፥ ሀእ ህንተ፥ ህንተ ኮቻን ኮቻን ግድድ ጎዳ ስን ሺቅተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin hachi hintena hinte metuwapenne waayiyape ashshiya tana hinte Xoossaa ixideta. ‘Akay, nuus kawo kawotha’ yaagideta. Hessa gisho, ha77i hinte, hinte kochan kochan gididi Godaa sinthe shiiqite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቃችሁ ሁሉ የሚያድናችሁን አምላካችሁን ንቃችሁ፤ ‘የለም፤ ንጉሥ አንግሥልን’ አላችሁ። ስለዚህ በየነገዳችሁና በየጐሣችሁ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት ቅረቡ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቀታችሁ ያዳናችሁን አምላካችሁን ትታችኋል፤ እናንተም፦ ‘አይሆንም ንጉሥ አንግሥልን’ አላችሁት። አላችሁት። ስለዚህ አሁን በየነገዳችሁና በየወገናችሁ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቅረቡ”። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ግና ሎሚ ነቲ ኻብ ኵሉ መከራን ጭንቀትን ዘድሕነኩም ኣምላኽ ነዓቕኩምዎ፤ ንእኡ ኸዓ ‘ኣይፋልካን! ንጉስ ደኣ ኣንግሰልና’ በልኩምዎ። እምበኣር ሕዚ በብነገድኩምን በብማይ ቤትኩምን ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅረቡ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሎሚ ግና ንስኻትኩም ነቲ ኻብ ኲሉ መከራን ጸበባን ዜድሕነኩም ኣምላኽ ነዐቕኩምዎ፡ ንእኡ ኸኣ፡ ኣይፈልካ፡ ንጉስ ደኣ ኣንግሰልና፡ በልኩምዎ። እምበኣርሲ ሕጂ በብነገድኩምን በብሽሕኩምን ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅረቡ፡ በሎም። |