1 Samuel 10:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳሙኤል ድማ ነቶም ህዝቢ ኣብ ሚጽፓ ናብ እግዚኣብሄር ጸውዖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም ሕዝቡን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ወደ መሴፋ እንዲሄዱ አዘዛቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም ሕዝቡን ወደ እግዚአብሔር ወደ ምጽጳ ጠራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤል የእስራኤልን ሕዝብ ወደ ምጽጳ ወደ ጌታ ፊት ጠርቶ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሳመል ምጽጳን እስራኤልያ አሳ መና ጎዳኮ ጼስ ሺሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Sammeeli Mis'ip'p'an Israa'eeliyaa asaa Med'inaa Godaakko s'eesi shiishsheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli Isra7eele deraa GODAA sinth Mixiphpha xeygidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊ ኢስራኤሌ ዴራ ጎዳ ሲን ሚጺጳ ጼይጊዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ሳሜል ምፅጳን እስራኤለ አሳ ጎዳ ስንን ሺሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Sameeli Mixiphan Isra7eele asaa Godaa sinthan shiishis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤል የእስራኤልን ሕዝብ ወደ ምጽጳ ወደ እግዚአብሔር ፊት ጠርቶ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤል ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲገናኝ ወደ ምጽጳ ጠራ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ድማ ንህዝቢ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ኣብ ምፅጳ ፀውዖም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ድማ ነቲ ህዝቢ ናብ እግዚኣብሄር ኣብ ሚጽጳ ጸውዖ። |