1 Kings 9:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብዛ ልዕል ዝበለት ቤት እዚኣ ድማ፡ ብእኡ ዚሓልፍ ዘበለ ኺግረምን ኪነፍሕን እዩ። ንሳቶም ከኣ፡ ስለምንታይ እግዚኣብሄር ነዛ ምድርን ነዛ ቤት እዚኣን ከምዚ ገይሩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፍ ከፍ ብሎ የነ​በ​ረ​ውም ይህ ቤት ባድማ ይሆ​ናል፤ በዚ​ያም የሚ​ያ​ልፍ ሁሉ እያ​ፍ​ዋጨ፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዚህ ሀገ​ርና በዚህ ቤት ስለ ምን እን​ዲህ አደ​ረገ? ብሎ ይደ​ነ​ቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፍ ከፍ ብሎ የነበረውም ይህ ቤት ባድማ ይሆናል፤ በዚያም የሚያልፍ ሁሉ እያፍዋጨ። እግዚአብሔር በዚህ አገርና በዚህ ቤት ስለምን እንዲህ አደረገ? ብሎ ይደነቃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህ ከፍ ከፍ ብሎ የሚታየው ቤተ መቅደስ ፈርሶ የፍርስራሽ ክምር ይሆናል፤ በዚያ በኩል የሚያልፉ ሰዎች ይህን አይተው በመደንገጥ ‘እግዚአብሔር ይህን አገርና ይህን ቤተ መቅደስ ለምን እንዲህ አደረገ?’ በማለት ይሳለቁበታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ጌሻ ጎሊ ኮለቴዳባይ ኬለቴዳ ሳኣ ግዳናዋ፤ ማታና አያ አሳይ ኡባይ ዳጋሚድነ ‘ፖራ!’ ጊደ፥ ‘መና ጎዳይ ሀ ጋድያነ ሀ ጌሻ ጎልያ አያዉ ሀዋዳን ኦዴ?’ ያጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha Geeshsha Gollii Koletteeddabay keeleteedda sa'aa gidanawaa; mataana aad'd'iyaa Asay ubbay dagammiiddinne ‹Poora!› giidde, ‹Med'inaa Goday ha gadiyanne ha Geeshsha Golliyaa ayaw hawaadan ootseedee?› yaagana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssi ha Xoossa Keeththay malalisizaaz gidikkoka laalettidi doore gidana; bizay yizay wuri miiccishe, ‹Hanno Poora! GODAY ha biittaanne hayssa Xoossa Keeththaa ays hayssaththo ooththidee?› gi qidhana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሲ ሃ ጾሳ ኬይ ማላሊሲዛዝ ጊዲኮካ ላሌቲዲ ዶሬ ጊዳና፤ ቢዛይ ዪዛይ ዉሪ ሚጪሼ፥ ‹ሃኖ ፖራ! ጎዳይ ሃ ቢታኔ ሃይሳ ጾሳ ኬ ኣይስ ሃይሳ ኦዴ?› ጊ ቂና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ማላልስያ ፆሳ ኬይ ላለትድ ላለ ዶረ ግዳና። ማታራ አያ አሳ ኡባይ ዳጋምድ፥ ‘ጎዳይ ሀ ቢታነ ሀ ፆሳ ኬ አይስ ሀይሳዳ ኦዴ?’ ያጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha malaalsiya Xoossa keethay laaletidi laaletha doore gidana. Matara aadhiya asa ubbay dagammidi, ‘Goday ha biittanne ha Xoossa keethaa ayis haysada oothidee?’ yaagana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ቤተ መቅደስ አሁን የሚያስገርም ቢሆንም እንኳ፣ የፍርስራሽ ክምር ይሆናል፤ ዐላፊ አግዳሚውም ሁሉ ይገረማል፤ እያፌዘም፣ ‘ እግዚአብሔር በዚህች ምድርና በዚህ ቤተ መቅደስ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ያደረገው ስለ ምን ይሆን?’ ይላል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ ከፍ ከፍ ብሎ የሚታየው ቤተ መቅደስ ፈርሶ የፍርስራሽ ክምር ይሆናል፤ በዚያ በኩል የሚያልፉ ሰዎች ይህን አይተው በመደንገጥ ‘እግዚአብሔር ይህን አገርና ይህን ቤተ መቅደስ ለምን እንዲህ አደረገ?’ በማለት ይሳለቁበታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዛ ቤተ መቕደስ እዚኣ ድማ፥ የመና እኳ ልዕል ልዕል እንተበለት፥ ብኣኣ ዝሓልፉ፥ ብኣኣ ኽግረሙን ‘ነዛ ሃገር እዚኣን ነዛ ቤተ መቕደስ እዚኣንስ ስለ ምንታይ እግዚኣብሄር ከምዙይ ገበረን?’ ክብሉ እዮም፤
Amharic Tigrinya 2011 እዛ ቤት እዚኣ ድማ፡ ኣዝያ እኳ ልዕል እንተ በለት፡ ብእኣ ዚሐልፍ ዘበለ፡ ብእኣ ተገሪሙ ይፋጺ፡ ነዛ ሃገር እዚኣን ነዛ ቤት እዚኣንሲ እቲ እግዚኣብሄር ዝገበረን፡ ስለምንታይ ኮን እዩ∶: ድማ ኪብሉ እዮም።