1 Kings 9:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም እቶም ኣብ ልዕሊ እቲ ዕዮ ሰሎሞን ዚገዝኡ ዝነበሩ ሓለቓ ሓለውቲ፡ ሓሙሽተ ሚእትን ሓምሳን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰሎሞንም በሚሠራው ሥራ ላይ ሠራተኛውን ሕዝብ የሚያዝዙ አለቆች አምስት መቶ አምሳ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰሎሞንም በሚሠራው ሥራ ላይ ሠራተኛውን ሕዝብ የሚያዝዙ አለቆች አምስት መቶ አምሳ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰሎሞን ለሚያከናውነው የሕንጻ ሥራ የጉልበት ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለተመደቡት ሰዎች አምስት መቶ ኀምሳ ኀላፊዎች ነበሩአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳንካ ቃይ፥ ኡንቱንቱ ሶሎሞና ኪታ ኪተትያዋንቱ ካፓቱዋ፤ ኡንቱንቱፐ እቼሹ ጼታነ እሻታማቱ ኦሱዋ ኦያ ጎሻንቻቱዋ ጼሊደ ኦስሲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadankka k'ay, unttunttu Solomona kiitaa kiitettiyaawanttu kaappatuwaa; unttunttuppe ichcheshu s'eetanne ishatamatu oosuwaa ootsiyaa goshshanchchatuwaa s'eelliide oosissiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heytikka Solomooney keexisiza keeththaa kaaletti keexisizayta; isttaskka qooday ichchash xeetanne ichchash tamma. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄይቲካ ሶሎሞኔይ ኬጺሲዛ ኬ ካሌቲ ኬጺሲዛይታ፤ ኢስታስካ ቆዳይ ኢቻሽ ጼታኔ ኢቻሽ ታማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሶሎሞነይ ኦስስያ ኬ ኬፀይሳታ ሀላቃታ፤ ኤንቲ እቻሹ ፄታነ እሻታማ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Solomoney oosisiya keethaa keexeyisata halaqata; enti ichashu xeetanne ishatama. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህም ሰሎሞን የሚያሠራውን የሕንጻ ሥራ የሚያከናውኑትን ሠራተኞች የሚቈጣጠሩ ናቸው፤ ቍጥራቸውም አምስት መቶ አምሳ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰሎሞን ለሚያከናውነው የሕንጻ ሥራ የጒልበት ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለተመደቡት ሰዎች አምስት መቶ ኀምሳ ኀላፊዎች ነበሩአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ነቶም ኣብ ስራሕ ሰሎሞን ዝሰርሑ ህዝቢ ዝእዝዙ ሓሙሽተ ሚእትን ሓምሳን እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ኣብ ልዕሊ ዕዮ ሰሎሞን ዝነበሩ ሓላቑ ዋናታት ነቶም ኣብ ዕዮ ዚዐዩ ህዝቢ ዚእዝዙ ሓሙሽተ ሚእቲን ሓምሳን እዮም። |