1 Kings 9:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ እስራኤል ዘይኰኑ ኣሞራውያንን ሄታውያንን ፈረዛውያንን ህዋውያንን ይቡሳውያንን ዝተረፉ ዅሎም ህዝቢ ድማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ዘንድ ያል​ነ​በ​ሩ​ትን ከአ​ሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያ​ንና ከኬ​ጤ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ከከ​ና​ኔ​ዎን፥ ከፌ​ር​ዜ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ከኤ​ዌ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ከኢ​ያ​ቡ​ሴ​ዎ​ና​ው​ያ​ንና ከጌ​ር​ጌ​ሴ​ዎ​ና​ው​ያን፥ የቀ​ሩ​ትን አሕ​ዛብ ሁሉ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ በም​ድ​ሪቱ የቀ​ሩ​ትን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእስራኤልም ልጆች ዘንድ ያልነበሩትን ከአሞራውያንና ከኬጢያውያን፥ ከፌርዛውያን፥ ከኤዊያውያንና ከኢያቡሳውያን የቀሩትን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእስራኤል ሕዝብ ያልሆኑትን ከአሞራውያን፥ ከኬጢያውያን፥ ከፌርዛውያን፥ ከኤው ያውንና ከኢያቡሳውያን ሕዝቦች ሁሉ የተረፉትን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሞራቱፐ፥ ሂተቱፐ፥ ፓርዘቱዋፐ፥ ሂዌቱዋፐነ ያቡሳቱዋፐ አቴዳ አሳቱ ኡባይ እስራኤልያ አሳ ግድክኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Amooratuppe, Hiitetuppe, Parzzetuwaappe, Hiiwetuwaappenne Yaabuusatuwaappe atteeda asatuu ubbay Israa'eeliyaa asaa gidikkino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Amooretappe, Hiitetappe, Paarizetappe, Hiiwetappenne Yaabusetappe attida asati ubbay Isra7eele as gidettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሞሬታፔ፥ ሂቴታፔ፥ ፓሪዜታፔ፥ ሂዌታፔኔ ያቡሴታፔ ኣቲዳ ኣሳቲ ኡባይ ኢስራኤሌ ኣስ ጊዴቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሞረታፐ፥ ህተታፐ፥ ፓርዘታፐ፥ ህወታፐነ ያቡሰታፐ አትዳ አሳት ኡባይ እስራኤለ አሰ ግዶኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Amooretape, Hitetape, Parzetape, Hiwetapenne Yaabusetape attida asati ubbay Isra7eele ase gidokona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእስራኤል ሕዝብ ያልሆኑትን ከአሞራውያን፣ ከኬጢያውያን፣ ከፌርዛውያን፣ ከኤውያውንና ከኢያቡሳውያን ሕዝቦች ሁሉ የተረፉትን፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለሰሎሞን የጒልበት ሥራ ይሠሩለት የነበሩት የግዳጅ ሥራ ሠራተኞች እስራኤላውያን ምድራቸውን ርስት አድርገው በወረሱ ጊዜ ያልገደሉአቸው የከነዓን ሕዝብ ትውልዶች ነበሩ፤ እነዚህም ትውልዶች እስከ አሁን ድረስ ባሪያዎች ሆነው የሚያገለግሉ አሞራውያን፥ ሒታውያን፥ ፈሪዛውያን፥ ሒዋውያንና ኢያቡሳውያን ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎሞን ነቶም ካብ ኣሞራውያንን ኬጢያውያንን ፌርዛውያንን ሃዋውያንን ኢያቡሳውያንን ዝተረፉ፥ ኵሎም ካብ ደቂ እስራኤል ዘይኮኑ ህዝቢ፥
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ካብ ኣሞራውያንን ሔታውያንን ፌሬዛውያንን ሃዋውያንን ይቡሳውያንን ዝተረፉ፡ ካብ ደቂ እስራኤል ዘይኰ ዂሎም ህዝቢ፡