1 Kings 9:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ደይቡ ንገዘር ወሲዱ ብሓዊ ኣቃጺሉ ነቶም ኣብታ ኸተማ ዚነብሩ ከነኣናውያን ቀቲሉ ንጓሉ ሰበይቲ ሰሎሞን ህያብ ሃቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የግብፅም ንጉሥ ፈርዖን ወጥቶ ጋዜርን ያዘ፤ በእሳትም አቃጠላት፤ በሜርጎብ ይኖሩ የነበሩትን ከነዓናውያንንም ገደላቸው፤ ለልጁም ለሰሎሞን ሚስት እነዚያን አገሮች ትሎት አድርጎ ሰጥቶአት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የግብጽም ንጉሥ ፈርዖን ወጥቶ ጌዝርን ይዞ ነበር፥ በእሳትም አቃጥሎ ነበር፥ በከተማም የኖሩትን ከነዓናውያን ገድሎ ነበር፤ ለልጁም ለሰሎምን ሚስት ትሎት አድርጎ ሰጥቶአት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቀደም ሲል የግብጽ ንጉሥ በጌዜር ላይ አደጋ ጥሎ፥ ነዋሪዎችዋን ከነዓናውያንን ገድሎ ከተማይቱንም አቃጥሎ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓት ነበር፤ ከዚያም በኋላ ሴት ልጁን ለሰሎሞን በዳረለት ጊዜ የጌዜርን ከተማ ማጫ አድርጎ ሰጣት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼ ቢታ ካቲ ካሰ ገዜራ ካታማ ኦይቂደ ካታማ ታማን ጹጌዳ። ካታማን ደእያ ካናነ አሳቱዋካ ዎዳ፤ ያቲደ ሶሎሞነ አኬዳ ባረ ናትዉ ዎይታ ኦደ እሜዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'e biittaa Kaatii kase Gezeera katamaa oyk'k'iide katamaa taman s'uuggeedda. Kataman de'iyaa Kanaane asatuwaakka wod'eedda; yaatiide Solomone akkeedda bare naattiw woytaa ootsiide immeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe kawo Paarooney kase Gezeere katama bolla daafa gaththidi oli oykkides; histtidi katamaa taman xuuggides; izin diza Kanaane asaa wodhidi Solomoone gelida ba nays woyto immides; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊብጼ ካዎ ፓሮኔይ ካሴ ጌዜሬ ካታማ ቦላ ዳፋ ጋዲ ኦሊ ኦይኪዴስ፤ ሂስቲዲ ካታማ ታማን ጹጊዴስ፤ ኢዚን ዲዛ ካናኔ ኣሳ ዎዲ ሶሎሞኔ ጌሊዳ ባ ናይስ ዎይቶ ኢሚዴስ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀ ካዎይ ካሰ ገዘራ ኦይክድ ታማን ፁግስ። ካታማን ደእያ ካናነ አሳታ ዎስ፤ ሶሎሞነይ ኤክዳ ባ ናእዉ ዎይቶ ኦድ እሚስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe kawoy kase Gezera oykidi taman xuuggis. Kataman de7iya Kanaane asata wodhis; Solomoney ekida ba na7iw woyto oothidi immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ወጥቶ በጌዝር ላይ አደጋ ጥሎ ያዛት፤ አቃጠላትም፤ ነዋሪዎቿን ከነዓናውያንን ገድሎ ለልጁ ለሰሎሞን ሚስት መዳሪያ አድርጎ ሰጥቷት ነበር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቀደም ሲል የግብጽ ንጉሥ በጌዜር ላይ አደጋ ጥሎ፥ ነዋሪዎችዋን ከነዓናውያንን ገድሎ ከተማይቱንም አቃጥሎ በቊጥጥሩ ሥር አድርጓት ነበር፤ ከዚያም በኋላ ሴት ልጁን ለሰሎሞን በዳረለት ጊዜ የጌዜርን ከተማ ማጫ አድርጎ ሰጣት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጌዝር፥ ፈርዖን ንጉስ ግብፂ ደዪቡ ዝሓዛ፥ ብሓዊ ኣቃፂሉ፥ ነቶም ኣብታ ኸተማ ዝነበሩ ከነዓናውያን ከዓ ቐቲሉ፥ ንጓሉ ንሰበይቲ ሰሎሞን ኣግዚምዋ ዝነበረት ከተማ እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ደዪቡ ንጌዘር ሐዛ፡። ብሓዊ ተኲሱ፡ ነቶም ኣብታ ኸተማ ዝነበሩ ከነኣናውያን ከኣ ቀቲሉ፡ ንጓሉ ንሰበይቲ ሰሎሞን፡ ገዝማ ሀባ። |