1 Kings 9:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ንጉስ ሰሎሞን ዘልዓሎ ቀረጽ ድማ እዚ እዩ፤ ቤት እግዚኣብሄርን ቤቱን ሚሎን መንደቕ የሩሳሌምን ሓጾርን መጊዶን ጌዘርን ክሃንጽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤትና ቤተ መንግሥቱን፥ ሜሎንንም፥ የኢየሩሳሌምንም ቅጥር፥ አሶርንም፥ መጊዶንም፥ ጋዜርንም ይሠራ ዘንድ ሠራተኞችን መልምሎ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤት፥ ሚሎንም፥ የኢየሩሳሌምንም ቅጥር፥ ሐጾርንም፥ መጊዶንም፥ ጌዝርንም ይሠራ ዘንድ ገባሮችን መልምሎ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሰሎሞን ቤተ መቅደሱን፥ ቤተ መንግሥቱን፥ የኢየሩሳሌምን ቅጽር የሠሩለትና ከከተማይቱም በስተ ምሥራቅ በኩል ያለውን ሚሎ ተብሎ የሚጠራውን ጐድጓዳ ስፍራ ሞልተው ያስተካከሉለት የጉልበት ሥራ ለመሥራት የሚገደዱ ሠራተኞች ነበሩ፤ እንዲሁም ሐጾር፥ መጊዶና ጌዜር ተብለው የሚጠሩ ከተሞችንም እንዲሠሩለት አደረገ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ፥ ባረ ጎልያ፥ ሚሎ፥ የሩሳላመ ካታማ ግምቢያነ ሀጾራ፥ ማግዶነ ገዜራ ካታማቱዋ ግምባናዉ ካትያ ሶሎሞናዉ ጋባራቱ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa, bare golliyaa, Miillo, Yerusaalame katamaa gimbbiyaanne Has'oora, Magidonne Gezeera katamatuwaa gimbbanaw Kaatiyaa Solomonaw gabbaaratuu de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Xoossa Keeththaa, ba keeththaa, Keela, Yerusalaame katama gimbe, Haxoore, Magiddonne Gezeere katamata gimbanaas kawo Solomoones gabbarati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ጾሳ ኬ፥ ባ ኬ፥ ኬላ፥ ዬሩሳላሜ ካታማ ጊምቤ፥ ሃጾሬ፥ ማጊዶኔ ጌዜሬ ካታማታ ጊምባናስ ካዎ ሶሎሞኔስ ጋባራቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ኬ፥ ካዎ ጋ፥ ሚሎ፥ የሩሳላመ ካታማ ግምብያ፥ ሀፆራ፥ ማግዶነ ገዘራ ግምባናዉ ካዋ ሶሎሞነስ ኦሳንቾት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa keethaa, kawo gadho, Miilo, Yerusalaame katama gimbiya, Haxoora, Magidonne Gezera gimbanaw kawa Solomones oosanchoti de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሥ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ፣ የራሱን ቤተ መንግሥት፣ ሚሎን፣ የኢየሩሳሌምን ቅጥር፣ ሐጾርን፣ መጊዶንና ጌዝርን ለመሥራት የጕልበት ሠራተኞች መልምሎ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለሰሎሞን ቤተ መቅደሱን፥ ቤተ መንግሥቱን፥ የኢየሩሳሌምን ቅጽር የሠሩለትና ከከተማይቱም በስተ ምሥራቅ በኩል ያለውን ሚሎ ተብሎ የሚጠራውን ጐድጓዳ ስፍራ ሞልተው ያስተካከሉለት የጒልበት ሥራ ለመሥራት የሚገደዱ ሠራተኞች ነበሩ፤ እንዲሁም ሐጾር፥ መጊዶና ጌዜር ተብለው የሚጠሩ ከተሞችንም እንዲሠሩለት አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሰሎሞን ንቤት እግዚኣብሄርን ንቤተ መንግስቱን ሚሎንን መካበብያ ኢየሩሳሌምን ሓፆርን መጊዶን ጌዝርን ዝሰርሑ ወገናት መልሚሉ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ እቶም ንጉስ ሰሎሞን ቤት እግዚኣብሄርን ቤቱን ሚሎን መካበብያ የሩሳሌምን ሓጾርን ሜጊዶን ጌዘርን ኪሰርሑ ዘውጽኦም ኣብቲ ተግባሩ ዚግብሩ ኸምዚ እዩ። |