1 Kings 9:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሂራም ንጉስ ጢሮስ ድማ፡ ንሰሎሞን ከም ኵሉ ድሌቱ ኣእዋም ቄድሮስን ኣእዋም ሳይፕረስን ወርቅን ኣቕረበሉ፣ ንጉስ ሰሎሞን ድማ ንሂራም ኣብ ምድሪ ገሊላ ዕስራ ከተማታት ሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጢ​ሮስ ንጉሥ ኪራም በዝ​ግ​ባና በጥድ እን​ጨት፥ በወ​ር​ቅና በሚ​ሻ​ውም ሁሉ ሰሎ​ሞ​ንን ረድ​ቶት ነበር። ያን​ጊ​ዜም ንጉሡ ሰሎ​ሞን በገ​ሊላ ምድር ያሉ​ትን ሃያ ከተ​ሞች ለኪ​ራም ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡ ሰሎሞን በገሊላ ምድር ያሉትን ሀያ ከተሞች ለኪራም ሰጠው። የጢሮስም ንጉሥ ኪራም የሚሻውን ያህል የዝግባና የጥድ እንጨት የሚሻውንም ያህል ወርቅ ሁሉ ለሰሎሞን ሰጥቶት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ለዚህ ሁሉ ሥራ ለሰሎሞን የሚያስፈልገውን የሊባኖስ ዛፍና ዝግባ ከብዙ ወርቅ ጋር ሰጥቶት ነበር፤ ሥራውም ሁሉ ከተፈጸመ በኋላ ሰሎሞን በገሊላ ምድር የሚገኙትን ኻያ ታናናሽ ከተሞችን ለኪራም ሰጠው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጺሮሳ ካቲ ኪራም እ ኮይያ ጺዳ፥ ዝጋነ ዎርቃ ኡባ እሜዳ ድራዉ፥ ጋሊላን ደእያ ላታሙ ካታማቱዋ ሶሎሞነ አዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'iiroosa Kaatii Kiiraami I koyyiyaa s'iidaa, zigaanne work'k'aa ubbaa immeedda diraw, Galiilan de'iyaa laatamu katamatuwaa Solomone aw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xiroose Kawo Kiraamey izas koshshiza xiidda, ziganne worqqa ubbaa immida gishshas Galilan diza nam7u tammu katamata Solomooney izas immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሮሴ ካዎ ኪራሜይ ኢዛስ ኮሺዛ ጺዳ፥ ዚጋኔ ዎርቃ ኡባ ኢሚዳ ጊሻስ ጋሊላን ዲዛ ናምኡ ታሙ ካታማታ ሶሎሞኔይ ኢዛስ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሮሳ ካዎይ ክራም ፂዳ፥ ዝጋነ ዎርቃ ኡባ እምዳ ግሾ፥ ጋልላን ደእያ ላታሙ ካታማታ ሶሎሞነይ እያዉ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xiroosa kawoy Kiraami xiidda, ziganne worqa ubbaa immida gisho, Galilan de7iya laatamu katamata Solomoney iyaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሥ ሰሎሞን በገሊላ የሚገኙትን ሃያ ከተሞች ለጢሮስ ንጉሥ ለኪራም ሰጠው፤ ንጉሡ ይህን ያደረገውም፣ የሚያስፈልገውን ሁሉ ዝግባ፣ ጥድና ወርቅ ኪራም ሰጥቶት ስለ ነበር ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ለዚህ ሁሉ ሥራ ለሰሎሞን የሚያስፈልገውን የሊባኖስ ዛፍና ዝግባ ከብዙ ወርቅ ጋር ሰጥቶት ነበር፤ ሥራውም ሁሉ ከተፈጸመ በኋላ ሰሎሞን በገሊላ ምድር የሚገኙትን ኻያ ታናናሽ ከተሞች ለኪራም ሰጠው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኪራም ንጉስ ጢሮስ ንሰሎሞን ክንዲ ዝደለዮ ኦም ዝግባን ኦም ፅሕድን ክንዲ ዝደለዮ ወርቅን ዝደለዮ ዅሉን ሂቡዎ ነበረ፤ ሽዑ ንጉስ ሰሎሞን ንኪራም ኣብ ገሊላ ዕስራ ኸተማ ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ሒራም ንጉስ ጢሮስ ንሰሎሞን ብኦም ቄድሮስን ብኦም ጽሕድን ብወርቅን ከም ዝደለዮ ዂሉ ምስ ሐገዞ፡ ሽዑ ንጉስ ሰሎሞን ንሒራም ኣብ ገሊላ ዕስራ ኸተማ ሀቦ።