1 Kings 8:63 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰሎሞን ድማ ንእግዚኣብሄር ዘምጽኦ መስዋእቲ ምስጋና፡ ዕስራን ክልተን ሽሕ ከብትን ሚእትን ዕስራን ሽሕ ኣባጊዕን ኣምጽአ። ሽዑ እቲ ንጉስን ኵሎም ደቂ እስራኤልን ንቤት እግዚኣብሄር ቐደሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉሡ ሰሎ​ሞ​ንም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ሰላም መሥ​ዋ​ዕት ሃያ ሁለት ሺህ በሬ​ዎ​ች​ንና መቶ ሃያ ሺህ በጎ​ችን አቀ​ረበ። ንጉ​ሡና የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሁሉ እን​ዲሁ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ቀደሱ፤ አከ​በ​ሩም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰሎሞንም ለእግዚአብሔር ይሠዋ ዘንድ ለደኅንነት መሥዋዕት ሀያ ሁለት ሺህ በሬዎችና መቶ ሀያ ሺህ በጎች አቀረበ። ንጉሡና የእስራኤልም ልጆች ሁሉ እንዲህ የእግዚአብሔርን ቤት ቀደሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰሎሞንም ኻያ ሁለት ሺህ የቀንድ ከብቶችንና አንድ መቶ ኻያ ሺህ በጎችን የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፤ በዚህም ዓይነት ንጉሥ ሰሎሞንና እስራኤላውያን ሁሉ ቤተ መቅደሱ ለእግዚአብሔር የተለየ እንዲሆን አደረጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶሎሞነ መና ጎዳዉ እትፐተ ያርሹዋ ያርሻናዉ ላታማነ ላኡ ሻአ ቦራቱዋነ ጼታነ ላታሙ ሻአ ዶርሳቱዋ ሺሼዳ። ሄዋዳን ኦደ ካቲነ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ አንጅሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Solomone Med'inaa Godaw ittippetetsaa yarshshuwaa yarshshanaw laatamanne laa"u sha"a booratuwaanne s'eetanne laatamu sha"a dorssatuwaa shiishsheedda. Hewaadan ootsiide kaatiinne Israa'eeliyaa Asay ubbay Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa anjjisseedino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Solomooney GODAAS issifeteththa yarsho yarshanaas 22,000 booratanne 120,000 dorsata shiishshides. Hessaththo ooththidi kawozinne Isra7eele asay ubbay GODAA Keeththaa anjjisida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሶሎሞኔይ ጎዳስ ኢሲፌቴ ያርሾ ያርሻናስ 22,000 ቦራታኔ 120,000 ዶርሳታ ሺሺዴስ። ሄሳ ኦዲ ካዎዚኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ጎዳ ኬ ኣንጂሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶሎሞነይ ጎዳስ እስፈተ ያርሾ ያርሻናዉ 22,000 ቦራታነ 120,000 ዶርሳታ ሺሽስ። ሄሳዳ ኦድ ካዎይነ እስራኤለ አሳ ኡባይ ጎዳ ኬ አንጅስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Solomoney Godaas issifetetha yarsho yarshanaw 22,000 booratanne 120,000 dorsata shiishis. Hessada oothidi kawoynne Isra7eele asa ubbay Godaa keethaa anjisidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰሎሞንም ሃያ ሁለት ሺሕ በሬ፣ መቶ ሃያ ሺሕ በግና ፍየል የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር አቀረበ፤ ንጉሡና እስራኤላውያንም ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በዚህ ሁኔታ ቀደሱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰሎሞንም ኻያ ሁለት ሺህ የቀንድ ከብቶችንና አንድ መቶ ኻያ ሺህ በጎችን የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፤ በዚህም ዐይነት ንጉሥ ሰሎሞንና እስራኤላውያን ሁሉ ቤተ መቅደሱ ለእግዚአብሔር የተለየ እንዲሆን አደረጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎሞን ንእግዚኣብሄር ንመስዋእቲ ምስጋና ዝስዋእ ዕስራን ክልተን ሽሕ ብዕራይን፥ ሚእትን ዕስራን ሽሕ በጊዕን ኣቕረበ። ከምዙይ ገይሮም ከዓ ንጉስን ኵሎም እስራኤልን ነታ ቤት እግዚኣብሄር ቀደስዋ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሰሎሞን ንእግዚኣብሄር ዝሰውኦ መስዋእቲ ምስጋና ኸኣ ዕስራን ክልተን ሽሕ ብዕራይ፡ ሚእትን ዕስራን ሽሕ ከኣ በጊዕ ሰውኤ። ነታ ቤት እግዚኣብሄር ንጉስን ኲሎም እስራኤልን ኰይኖም ከምዚ ገይሮም ቀደስዋ።