1 Kings 8:53 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ንኣቦታትና ኻብ ግብጺ ምስ ኣውጻእካዮም፡ ብኢድ ባርያኻ ሙሴ እተዛረብካዮ፡ ርስትኻ ኪዀኑ፡ ካብ ኵሉ ህዝቢ ምድሪ ፈሊኻዮም ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ! አባቶቻችንን ከግብፅ ባወጣህ ጊዜ በባሪያህ በሙሴ እጅ እንደ ተናገርህ ርስት ይሆኑህ ዘንድ ከምድር አሕዛብ ሁሉ ለይተሃቸዋልና።” ያንጊዜም ሰሎሞን ሥራውን በጨረሰ ጊዜ ስለዚያ ቤት እንዲህ ሲል ተናገረ። “እግዚአብሔር በሰማይ ፀሐይን አሳየ፤ እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥ እንደሚኖር ተናገረ፤ ቤቴን ሥራ፤ በመታደስም ለመኖር ለራስህ ጥሩ ቤትን ሥራ፤” ይህችስ በመሐልይ መጽሐፍ የተጻፈች አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ አባቶቻችንን ከግብጽ ባወጣህ ጊዜ በባሪያህ በሙሴ እጅ እንደ ተናገርህ ርስት ይሆኑህ ዘንድ ከምድር አሕዛብ ሁሉ ለይተሃቸዋልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! የቀድሞ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ባወጣህ ጊዜ ከዓለም ሕዝብ ሁሉ መካከል እስራኤልን የራስህ ሕዝብ እንዲሆን የመረጥከው መሆኑን በአገልጋይህ በሙሴ አማካይነት ተናግረሃል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ አቤት ኡባ ሞድያ መና ጎዳዉ፥ ኔን ካሰ ኑ አዎቱዋ ግብጼፐ ከስያ ዎደ ነ ቆማ ሙሴ ባጋና ኦዴዳዋዳን፥ ኡንቱንታ ኔን ሳኣን ደእያ ካዉተቱ ኡባ ግዶፐ ነ ቡዞ ኦናዉ ዱማያዳ” ያጊደ ዎሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, abeet Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaw, neeni kase nu aawotuwaa Gibs'eppe kessiyaa wode ne k'oomaa Muse baggana odeeddawaadan, unttuntta neeni sa'aan de'iyaa kawutetsatuu ubbaa giddoppe ne buzo ootsanaw dummayaadda» yaagiide woosseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet GODAWU, Ta Xoossawu! Neni nu aawata Gibxeppe kessida wode ne ashkara Muse baggara yootida mala istta neni sa7an diza kawoteththata ubbaa giddofe nees xinxxo gidana mala dummasadasa» giidi woossides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ጎዳዉ፥ ታ ጾሳዉ! ኔኒ ኑ ኣዋታ ጊብጼፔ ኬሲዳ ዎዴ ኔ ኣሽካራ ሙሴ ባጋራ ዮቲዳ ማላ ኢስታ ኔኒ ሳኣን ዲዛ ካዎቴታ ኡባ ጊዶፌ ኔስ ጺንጾ ጊዳና ማላ ዱማሳዳሳ» ጊዲ ዎሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ጎዳዉ፥ ፆሳዉ፥ ኔኒ ካሰ ኑ አዋታ ግብፀፈ ከስያ ዎደ ነ አይልያ ሙሰ ባጋራ ኦድዳይሳዳ ኤንታ ሳአን ደእያ ካዎተታ ኡባ ግዶፈ ነዉ ቡዞ ኦናዉ ዱማይዳ ደረ” ያግድ ዎስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Godaw, Xoossaw, neeni kase nu aawata Gibxefe kessiya wode ne aylliya Muse baggara odidaysada enta sa7an de7iya kawotethata ubbaa giddofe new buzo oothanaw dummayida dere” yaagidi woossis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፤ አባቶቻችንን ከግብፅ ባወጣህ ጊዜ፣ በባሪያህ በሙሴ አማካይነት እንደ ተናገርኸው ሁሉ፣ ርስትህ ይሆኑ ዘንድ ከምድር ሕዝቦች ሁሉ ለይተሃቸዋልና።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! የቀድሞ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ባወጣህ ጊዜ ከዓለም ሕዝብ ሁሉ መካከል እስራኤልን የራስህ ሕዝብ እንዲሆን የመረጥከው መሆኑን በአገልጋይህ በሙሴ አማካይነት ተናግረሃል።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ እግዚኣብሄር ጐይታይ፡ ከምቲ ነቦታትና ኻብ ግብጺ ኸተውጽኦም ከሎኻ ብባርያኻ ሙሴ እተዛረብካዮ፡ ካብ ኲሎም ህዝብታት ምድሪ ርስትኻ ኪዀኑ፡ ንስኻ ፈሊኻዮም ኢኻ እሞ፡ ናባኻ ብዝጽውዖዎ ዘበለ ኽትሰምዖም፡ ኢኻ እሞ፡ ናባኻ ብዝጽውዕዎ ዘበለ ኽትሰምዖም፡ ኣዒንትኻ ናብ ምህልላ ባርያኻን ናብ ምህልላ ህዝብኻ እስራኤልን ይከፈታ። |