1 Kings 8:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ ሰሎሞንን እቶም ናብኡ እተኣከቡ ብዘሎ ኣኼባ እስራኤልን ድማ ኣብ ቅድሚ ታቦት ምስኡ ነበሩ፣ ብሰንኪ እቲ ብዝሒ ድማ ኪቝጸሩን ኪቝጸሩን ዘይከኣላ ኣባጊዕን ከብትን ሰውኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡም ሰሎ​ሞን ከእ​ርሱ ጋር የተ​ሰ​በ​ሰቡ የእ​ስ​ራ​ኤል ማኅ​በር ሁሉ ከእ​ርሱ ጋር በታ​ቦቷ ፊት ሆነው፥ ከብ​ዛ​ታ​ቸው የተ​ነሣ የማ​ይ​ቈ​ጠ​ሩ​ት​ንና የማ​ይ​መ​ጠ​ኑ​ትን በጎ​ችና በሬ​ዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም ሰሎሞን ከእርሱም ጋር የተሰበሰቡ የእስራኤል ማኅበር ሁሉ ከእርሱ ጋር በታቦቱ ፊት ሆነው፥ ከብዛታቸው የተነሣ የማይቈጠሩትንና የማይመጠኑትን በጎችና በሬዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ሰሎሞንና በፊቱ የተሰበሰበው መላው የእስራኤል ሕዝብ፥ ከእርሱ ጋር በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ሆነው፥ ከብዛቱም የተነሣ የማይቆጠር ብዙ በግና የቀንድ ከብት መሥዋዕት አድርገው ያቀርቡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ሶሎሞንነ አናና ደእያ እስራኤልያ ያአይ ኩመንይ ታቦታ ስንን ሺቂደ፥ ፓይዳናዉ ዳንዳየተና ጮራ ዶርሳነ መህያ ያርሼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Solomoninne aanana de'iyaa Israa'eeliyaa yaa'ay kumentsay Taabootaa sintsan shiik'iide, paydanaw danddayettenna c'ora dorssaanne mehiyaa yarshsheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Solomooneynne izara diza Isra7eele asay kumeth Taabotaa sinththan shiiqidi qoodanaas dandayettontta cora dorsatanne boorata yarshida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ሶሎሞኔይኔ ኢዛራ ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኩሜ ታቦታ ሲንን ሺቂዲ ቆዳናስ ዳንዳዬቶንታ ጮራ ዶርሳታኔ ቦራታ ያርሺዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሶሎሞነይነ እያራ ደእያ እስራኤለ አሳይ ታቦትያ ስንን ሺቅድ፥ ታይባናዉ ዳንዳኤቶና ዳሮ ዶርሰነ መሄ ያርሽዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Solomoneynne iyara de7iya Isra7eele asay Taabotiya sinthan shiiqidi, taybanaw danda7etonna daro dorsenne mehe yarshidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሥ ሰሎሞንና አብሮት በዚያ የተሰበሰበው መላው የእስራኤል ጉባኤም በታቦቱ ፊት በመሆን ስፍር ቍጥር የሌለው በግና በሬ ሠዋ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ሰሎሞንና መላው የእስራኤል ሕዝብ በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ተሰበሰቡ፤ ከብዛቱም የተነሣ ሊቈጠር የማይቻል ብዙ በግና የቀንድ ከብት መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ሰሎሞንን ኵሎም እቶም ናብኡ ተኣኪቦም ዝነበሩ ደቂ እስራኤልን ኣብ ቅድሚ እቲ ታቦት ኮይኖም፥ ካብ ምብዛሐን ዝተልዓለ ኽቝፀራ ዘይኽእላ ኣባጊዕን ከፍትን ሰውኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ ሰሎሞንን ብዘሎ እቲ ናብኡ ተአኪቡ ዝነበረ ኣኼባ እስራኤልን ምስኡ ኣብ ቅድሚ እቲ ታቦት ኰይኖም፡ ካብ ምብዛሔን እተላዕለ ዘይጽብጸባን ዘይቊጸራን ኣባጊዕን ኣሓን ሰውኡ።