1 Kings 8:48 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብታ ናብ ስደት ዝወሰድዎም ጸላእቶም ድማ ብዅሉ ልቦምን ብዅሉ ነፍሶምን ናባኻ ተመለሱ፣ ብኣንፈት እታ ንኣቦታቶም ዝሃብካያ መሬቶም፣ እታ ዝመረጽካያ ከተማ ድማ ይጽልዩኻ ፡ ንስምካ ዝሃነጽክዎ ቤት ድማ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በማረኩአቸው በጠላቶቻቸው ሀገር ሳሉ በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው ወደ አንተ ቢመለሱ፥ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ወደ ምድራቸው ወደ መረጥሃትም ከተማ ለስምህም ወደ ሠራሁት ቤት ቢጸልዩ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በማረኩአቸው በጠላቶቻቸው አገር ሳሉ በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው ወደ አንተ ቢመለሱ፥ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ወደ ምድራቸው ወደ መረጥሃትም ከተማ ለስምህም ወደ ሠራሁት ቤት ቢጸልዩ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ማርከው በወሰዱአቸው በጠላቶቻቸው አገር ሳሉ በፍጹም ልባቸው በእውነትና በቅን መንፈስ ተጸጽተው ንስሓ በመግባት አንተ ለቀድሞ አባቶቻችን ወደ ሰጠሃቸው ወደዚህች ምድር፥ አንተም ወደ መረጥኻት ወደዚህች ከተማና እኔ ለአንተ ወደ ሠራሁት ወደዚህ ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረና ኦሞዲደ አፌዳ ሞርከቱዋ ቢታን ደኢደ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኩመን ዎዛናፐነ ባረንቱ ኩመን ቆፋፐ ኔኮ ስሞፐ፥ ኔን ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ እሜዳ ኡንቱንቱ ቢታኮ፥ ኔን ዶሬዳ ካታማኮነ ታን ነ ሱንዉ ኬጼዳ ጌሻ ጎልያኮ ስሚደ፥ ኔና ዎሶፐ፥ ያቶፐ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | barena omoodiide afeedda morkkatuwaa biittan de'iidde, unttunttu barenttu kumentsaa wozanaappenne barenttu kumentsaa k'ofaappe neekko simmooppe, neeni unttunttu mayza aawaatoo immeedda unttunttu biittaakko, neeni dooreedda katamaakkonne taani ne suntsaw kees's'eedda Geeshsha Golliyaakko simmiide, neena woossooppe, yaatooppe, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | banttana di7idi efida morkketa biittan dishe istti bantta kumeththa wozinappenne bantta kumeththa shemppofe neekko simmiko, neni istta aawatas immida istta biittaako, neni doorida katamaykkonne tani ne sunththaas keexxida Xoossa Keeththaako simmidi nena woossiko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታና ዲኢዲ ኤፊዳ ሞርኬታ ቢታን ዲሼ ኢስቲ ባንታ ኩሜ ዎዚናፔኔ ባንታ ኩሜ ሼምፖፌ ኔኮ ሲሚኮ፥ ኔኒ ኢስታ ኣዋታስ ኢሚዳ ኢስታ ቢታኮ፥ ኔኒ ዶሪዳ ካታማይኮኔ ታኒ ኔ ሱንስ ኬጺዳ ጾሳ ኬኮ ሲሚዲ ኔና ዎሲኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታና ድእድ ኤፍዳ ሞርከታ ቢታን ደእሸ፥ ባንታ ኩመ ዎዛናንነ ባንታ ኩመ ቆፋን ኔኮ ስምኮ፥ ኔኒ ኤንታ ማይዛታስ እምዳ ኤንታ ቢታኮ፥ ነ ዶርዳ ካታማኮነ ታኒ ነ ሱንስ ኬፅዳ ኬኮ ስሚድ፥ ነና ዎስኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | entana di77idi efida morketa biittan de7ishe, banta kumetha wozananinne banta kumetha qofan neeko simmiko, neeni enta mayzatas immida enta biittako, ne doorida katamaakonne taani ne sunthaas keexida keethaako simmidi, nena woossiko, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ማርከው በወሰዷቸው ጠላቶቻቸው ምድር ሳሉ በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው ወደ አንተ ቢመለሱ፣ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ወደዚህች ምድር፣ ወደ መረጥሃትም ወደዚህች ከተማና እኔም ለስምህ ወደ ሠራሁት ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ማርከው በወሰዱአቸው በጠላቶቻቸው አገር ሳሉ በፍጹም ልባቸው በእውነትና በቅን መንፈስ ተጸጽተው ንስሓ በመግባት አንተ ለቀድሞ አባቶቻችን ወደ ሰጠሃቸው ወደዚህች ምድር፥ አንተም ወደ መረጥኻት ወደዚህች ከተማና እኔ ለአንተ ወደ ሠራሁት ወደዚህ ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ሃገር እቶም ዝማረኽዎም ፀላእቶም እንተለዉ ብዅሉ ልቦምን ብዅሉ ነፍሶምን ናባኻ እንተ ተመለሱ፥ ናብዛ ነቦታቶም ዝሃብካዮም ምድሪ፥ ናብዛ ዝሓረኻያ ኸተማን ናብዛ ንስምካ ዝሃነፅክዋ ቤተ መቕደስን ገፆም መሊሶም እንተ ፀለዩ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ሃገር እቶም ዝማረኽዎም ጸላእቶም ከለዉ ብዂሉ ልቦምን ብዂሉ ነፍሶምን ናባኻ እንተ ተመልሱ፡ ገጾም ከኣ ናብዛ ነቦታቶም ዝሀብካዮም ምድሮም፡ ናብዛ ዝሐሬኻያ ኸተማን ናብዛ ንስምካ ዝሰራሕክዋ ቤትን ኣቢሎም እንተ ጸለዩ፡ |