1 Kings 8:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ በዲሎምኩም (ዘይሓጢኣት ስለ ዘየለ) እንተ ተቘጢዕኩም ንጸላኢ ኣሕሊፍኩም እንተ ኣረኪብኩምሎም፡ ኣብ ርሑቕ ይኹን ኣብ ቀረባ ናብ ምድሪ ጸላኢ ምሩኻት ጌሮም እንተ ወሰድዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የማ​ይ​በ​ድ​ልም ሰው የለ​ምና አን​ተን ቢበ​ድሉ፥ ተቈ​ጥ​ተ​ህም ለጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው አሳ​ል​ፈህ ብት​ሰ​ጣ​ቸው፥ ሩቅ ወይም ቅርብ ወደ ሆነ ወደ ጠላ​ቶች ሀገር ቢማ​ረ​ኩም፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የማይበድልም ሰው የለምና አንተን ቢበድሉ፥ ተቈጥተህም ለጠላቶቻቸው አሳልፈህ ብትሰጣቸው ሩቅ ወይም ቅርብ ወደ ሆነ ወደ ጠላቶች አገር ቢማረኩም፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “መቼም በደል የማይሠራ የለምና ሕዝብህ ኃጢአት በመሥራት አንተን ሲያሳዝኑህ፥ አንተም ተቆጥተህ ጠላቶቻቸው ድል እንዲነሡአቸውና ወደ ሌላ አገር ማርከው እንዲወስዱአቸው በምትፈቅድበት ጊዜ፥ ምንም እንኳ ያ አገር ሩቅ ቢሆን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ናጋራ ኦና አሳይ ባይናዋዳንካ፥ ኡንቱንቱ ነ ቦላ ናጋራ ኦና፥ ኔን ኡንቱንቶ ሀንቀታደ ሞርከቶ ኡንቱንታ አደ እምና ሞርከቱካ ኡንቱንታ ኦሞዲደ፥ ሃክና ማትናካ ባረንቱ ጋድያ አኪደ አፍና፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Nagaraa ootsenna Asay baynnawaadankka, unttunttu ne bolla nagaraa ootsina, neeni unttunttoo hank'k'ettaade morkketoo unttuntta aatsaade immina morkketuukka unttuntta omoodiide, haakkina matinakka barenttu gadiyaa akkiide afina,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Nagara ooththontta asi baynda gishshas istti nagara ooththiin neni istta bolla hanqettada morkketas istta aaththa immiin morkketikka istta di7idi haako woykko mata gidiin bantta biitta ekki efiin,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ናጋራ ኦንታ ኣሲ ባይንዳ ጊሻስ ኢስቲ ናጋራ ኦን ኔኒ ኢስታ ቦላ ሃንቄታዳ ሞርኬታስ ኢስታ ኣ ኢሚን ሞርኬቲካ ኢስታ ዲኢዲ ሃኮ ዎይኮ ማታ ጊዲን ባንታ ቢታ ኤኪ ኤፊን፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ናጋራ ኦና አስ ባይና ግሾ ኤንቲ ነ ቦላ ናጋራ ኦን፥ ኔኒ ኤንታ ሀንቀታዳ ሞርከታስ አዳ እምን፥ ሞርከት ኤንታ ድእድ፥ ሃሆ ግድን ማታ በሲ ኤፍኮካ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nagara oothonna asi bayna gisho enti ne bolla nagara oothin, neeni enta hanqetada morketas aathada immin, morketi enta di77idi, haaho gidin mata bessi efikoka,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “መቼም ኀጢአት የማይሠራ የለምና ሕዝብህ በአንተ ላይ ኀጢአት ቢሠሩ፣ አንተም ተቈጥተህ ሩቅ ወይም ቅርብ ወደ ሆነው ምድሩ ማርኮ ለሚወስደው ጠላት አሳልፈህ ብትሰጣቸው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “መቼም በደል የማይሠራ የለምና ሕዝብህ ኃጢአት በመሥራት አንተን ሲያሳዝኑህ፥ አንተም ተቈጥተህ ጠላቶቻቸው ድል እንዲነሡአቸውና ወደ ሌላ አገር ማርከው እንዲወስዱአቸው በምትፈቅድበት ጊዜ፥ ምንም እንኳ ያ አገር ሩቅ ቢሆን፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሰብ ኮይኑ ዘይብድል የለን እሞ፥ ህዝብኻ እንተ በደሉኻ፥ ንስኻ ድማ ተቘጢዕኻ ንፀላኢ ኣሕሊፍካ እንተ ሃብካዮም እሞ፥ ናብ ርሑቕ ኮነ ወይ ናብ ቀረባ ናብ ሃገር ፀላኢ ተማሪኾም እንተ ኸዱ፥
Amharic Tigrinya 2011 እንተ በደሉኻ፡ ሰብሲ ዘይብድል የልቦን፡ ኰሪኻ ድማ ንጸላኢ ኣሕሊፍካ እንተ ሀብካዮም እሞ፡ ናብ ርሑቕ ኰነ ወይ ናብ ቅሩብ ናብ ሃገር ጸላኢ ምርኮ እንተ ማረኽዎም፡