1 Kings 8:40 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብታ ንኣቦታትና ዝሃብካያ ምድሪ ኣብ ዚነብሩሉ ዅሉ መዓልትታት ምእንቲ ኺፈርሁኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን በሰ​ጠ​ሃት ምድር ላይ በሚ​ኖ​ሩ​በት ዘመን ሁሉ ይፈ​ሩህ ዘንድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህም ዓይነት ሕዝብህ ለቀድሞ አባቶቻችን ርስት አድርገህ በሰጠሃቸው ምድር በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ ለአንተ ታዛዦች እንዲሆኑና እንዲያከብሩህ አድርግ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቶፐ፥ ኔን ኑ ማይዛ አዋቶ እሜዳ ቢታን ደእያ ዎደ ኡባን፥ ኡንቱንቱ ነዉ ያያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatooppe, neeni nu mayza aawaatoo immeedda biittan de'iyaa wode ubbaan, unttunttu new yayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiko neni nu aawatas immida biittaan diza wode ubbaan istti nees yayyana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲኮ ኔኒ ኑ ኣዋታስ ኢሚዳ ቢታን ዲዛ ዎዴ ኡባን ኢስቲ ኔስ ያያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያንኮ፥ ኔኒ ኑ ማይዛታስ እምዳ ቢታን ደእያ ዎደ ኡባን ኤንቲ ነዉ ያያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaaniko, neeni nu mayzatas immida biittan de7iya wode ubban enti new yayyana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም እነርሱ ለአባቶቻችን በሰጠሃቸው ምድር በሚኖሩበት ጊዜ ሁሉ፣ አንተን እንዲፈሩ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህም ዐይነት ሕዝብህ ለቀድሞ አባቶቻችን ርስት አድርገህ በሰጠሃቸው ምድር በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ ለአንተ ታዛዦች እንዲሆኑና እንዲያከብሩህ አድርግ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንስኻ ኣብ ሰማይ፡ ኣብታ እትነብረላ ስፍራ ዄንካ ስማዕ ይቕረ ኸኣ በል ግበር ድማ፡ ንልቢ ዂሎም ደቂ ሰብ እትፈልጦ ዝሀብካዮም ምድሪ ዚነብሩለን ኲለን መዓልትታት ምእንቲ ኺፈርሁኻስ፡ ንነፍሲ ወከፍ ልቡ እትፈልጥ፡ ከከም መገዱ ሀቦ።