1 Kings 8:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኣብ ሰማይ ስምዑ፡ ሓጢኣት ህዝብኻ እስራኤል ድማ ይቕረ በል፡ ናብታ ንኣቦታቶም ዝሃብካያ ምድሪ ድማ ምለሶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚህም ቤት ቢጸልዩና ቢለምኑህ፥ አንተ በሰማይ ስማ፤ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኀጢአት ይቅር በል፤ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠሃት ምድር መልሳቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተ በሰማይ ስማ፤ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኃጢአት ይቅር በል፥ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠሃት ምድር መልሳቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተ በሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን ስማ፤ በምርኮ የሚገኙትንም ሕዝብህን ኃጢአት ይቅር በማለት ለቀድሞ አባቶቻቸው ወደ ሰጠሃቸው ምድር መልሳቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ሳሉዋን ስሳ። ነ አሳ እስራኤልያ ናጋራ አቶ ያጋ፤ ያታደ ኔን ካሰ ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ እሜዳ ቢታዉ ኡንቱንታ ጉየ ዛራ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | neeni saluwaan sisa. Ne asaa Israa'eeliyaa nagaraa atto yaaga; yaataade neeni kase unttunttu mayza aawaatoo immeedda biittaw unttuntta guyye zaara. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | neni salon dashe siya; ne dere Isra7eele nagaraa atto ga; histtada neni istta aawatas immida biittayo istta zaara gelththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ሳሎን ዳሼ ሲያ፤ ኔ ዴሬ ኢስራኤሌ ናጋራ ኣቶ ጋ፤ ሂስታዳ ኔኒ ኢስታ ኣዋታስ ኢሚዳ ቢታዮ ኢስታ ዛራ ጌል። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ሳሎን ስአ። ነ አሳ እስራኤለ ናጋራ አቶ ጋ፤ ያታዳ ኔኒ ካሰ ኤንታ ማይዛታስ እምዳ ቢታ ኤንታ ጉየ ዛራ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | neeni salon si7a. Ne asaa Isra7eele nagaraa atto ga; yaatada neeni kase enta mayzatas immida biitta enta guye zaara. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰማይ ሆነህ ስማ፤ የሕዝብህ የእስራኤልን ኀጢአት ይቅር በል፤ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃቸውም ምድር መልሰህ አግባቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንተ በሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን ስማ፤ በምርኮ የሚገኙትንም ሕዝብህን ኃጢአት ይቅር በማለት ለቀድሞ አባቶቻቸው ወደ ሰጠሃቸው ምድር መልሰህ አግባቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንስኻ ኣብ ሰማይ ኴንካ ስማዕ፤ ሓጢኣት ህዝብኻ እስራኤል ከዓ ይቕረ በል፤ ናብታ ነቦታቶም ዝሃብካያ ምድሪ ድማ ምለሶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንስኻ ኣብ ሰማይ ኴንካ ስማዕ፡ ሓጢኣት ህዝብኻ እስራኤል ከኣ ይቕረ በል፡ ናብታ ነቦታቶም ዝሀብካዮም ምድሪ ድማ ምለሶም። |