1 Kings 8:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኸይ ግና፡ ነቲ ሎሚ ባርያኻ ኣብ ቅድሜኻ ዚጽልየሉ ኣውያትን ጸሎትን ክትሰምዕ፡ ንጸሎት ባርያኻን ልመናኡን ኣስተብህል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ አም​ላኬ ሆይ! ወደ ባሪ​ያህ ጸሎ​ትና ልመና ተመ​ል​ከት፤ ዛሬም ባሪ​ያህ በፊ​ትህ የሚ​ጸ​ል​የ​ውን ጸሎት ስማ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ወደ ባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት፥ ዛሬም ባሪያህ በፊትህ የሚጸልየውን ጸሎትና ጥሪውን ስማ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አቤቱ ጌታ፥ አምላኬ ሆይ! ወደ አገልጋይህ ጸሎትና ልመና ተመልከት፤ ዛሬም አገልጋይህ በፊትህ የሚጸልየውን ጸሎትና ጥሪውን ስማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግዶፐነ፥ አቤት መና ጎዳዉ፥ ታ ጾሳዉ፥ ታን ነ ቆማይ ሀቼ ዎስያዋነ ዋትዋትያዋ ኔን ሀይዛ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gidooppenne, abeet Med'inaa Godaw, ta S'oossaw, taani ne k'oomay hachche woossiyaawaanne watiwatiyaawaa neeni hayzza.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gidikkoka abeet GODAWU, ta Xoossawu! Tani ne ashkaray hach woossizayssanne shoobbizayssa neni ezga.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዲኮካ ኣቤት ጎዳዉ፥ ታ ጾሳዉ! ታኒ ኔ ኣሽካራይ ሃች ዎሲዛይሳኔ ሾቢዛይሳ ኔኒ ኤዝጋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን፥ አቤት ጎዳዉ፥ ታ ፆሳዉ፥ ታኒ ነ አይለይ ሀች ዎስያ ዎሳነ ዋሱዋ ስአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin, abeeti Godaw, ta Xoossaw, taani ne aylley hachi woossiya woosanne waasuwa si7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህም ሆኖ የባሪያህን ጸሎትና ልመና ስማ፤ በዛሬው ዕለት ባሪያህ በፊትህ የሚያቀርበውን ጩኸትና ልመና አድምጥ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይሁን እንጂ፥ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! ወደ አገልጋይህ ጸሎትና ልመና ተመልከት፤ ዛሬም አገልጋይህ በፊትህ የሚጸልየውን ጸሎትና ጥሪውን ስማ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ፥ ናብ ፀሎት ባርያኻን ምህለላኡን ተመልከት፤ እወ፥ ነዝ ኣነ ባርያኻ ሎሚ መዓልቲ ኣብ ቅድሜኻ ዘቕርቦ ዘለኹ ፀሎትን ምህለላን ስማዕ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ፡ ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኸይ፡ ነዚ ጽውዓን ነዚ ባርያኻ ሎሚ ኣብ ቅድሜኻ ዚጽልዮ ዘሎ ጸሎትን ንምስማዕ ገጽካ ናብ ጸሎት ባርያኻን ናብ ምህልላኡን ለስ።