1 Kings 8:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድማ፡ ኦ ኣምላኽ እስራኤል፡ እቲ ንጊልያኻ ኣቦይ ዳዊት እተዛረብካዮ ቓልካ ይፍጸም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ ሆይ! ለባ​ሪ​ያህ ለአ​ባቴ ለዳ​ዊት የተ​ና​ገ​ር​ኸው ቃል እባ​ክህ እው​ነት ይሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም፥ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ለባሪያህ ለአባቴ ለዳዊት የተናገርኸው ቃል፥ እባክህ፥ ይጽና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም የእስራኤል አምላክ ሆይ! አገልጋይህ ለነበረው ለአባቴ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ሁሉ እንዲፈጸም አድርግ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቤት እስራኤልያ ጾሳዉ፥ ኔን ነ ቆማዉ፥ ታ አዉዋ ዳዊታዉ ሃሳዬዳ ነ ቃላ ሀእካ አጎፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abeet Israa'eeliyaa S'oossaw, neeni ne k'oomaw, ta aawuwaa Daawitaw haasayeedda ne k'aalaa ha"ikka aggoppa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7ikka abeet Isra7eele Xoossawu! Neni ne ashkaraas ta aawa Dawites immida hidota qaalay poletto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢካ ኣቤት ኢስራኤሌ ጾሳዉ! ኔኒ ኔ ኣሽካራስ ታ ኣዋ ዳዊቴስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላይ ፖሌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አቤት እስራኤለ ፆሳዉ፥ ኔኒ ነ አይልያስ፥ ታ አዋ ዳዊታስ ገልዳ ነ ቃላ ሀእካ ፖላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeeti Isra7eele Xoossaw, neeni ne aylliyas, ta aawa Dawitas gelida ne qaala ha77ika pola.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም የእስራኤል አምላክ ሆይ፤ ለባሪያህ ለአባቴ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ይፈጸም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁንም የእስራኤል አምላክ ሆይ! አገልጋይህ ለነበረው ለአባቴ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ሁሉ እንዲፈጸም አድርግ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ድማ፥ ኦ ኣምላኽ እስራኤል፥ በይዛኻ፥ እቲ ንባርያኻ፥ ነቦይ ዳዊት፥ ዝተናገርካዮ ቓል ይፅናዕ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ድማ፡ ዎ ኣምላኽ እስራኤል፡ በጃኻ፡ እቲ ንባርያኻ፡ ነቦይ ዳዊት፡ እተዛረብካዮ ዘረባኻ እሙን ይኹን።