1 Kings 8:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ቤት ግና ኣይትሃንጻ። እቲ ካብ ሕቝፍኻ ዚመጽእ ወድኻ ግና ንስመይ ቤት ኪሰርሓላ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከወገብህ የሚወጣው ልጅህ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል እንጂ ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከወገብህ የሚወጣው ልጅህ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል እንጂ ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ለስሜ ቤት የሚሠራው ከአንተ የሚወለደው ልጅ እንጂ አንተ አይደለህም’። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ፥ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዌ ኔና ግዳካ፤ ታ ሱንዉ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዌ ነ ጉልባታፐ የለታና ነ ናኣ’ ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne, Geeshsha Golliyaa kees's'anawe neena gidakka; ta suntsaw Geeshsha Golliyaa kees's'anawe ne gulbbataappe yelettana ne na'aa› yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | gido attiin Xoossa Keeththaa keexxanay nena gidakka; ta sunththas Xoossa keeth keexxanay ne gulbateppe yelettana ne naa› gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጾሳ ኬ ኬጻናይ ኔና ጊዳካ፤ ታ ሱንስ ጾሳ ኬ ኬጻናይ ኔ ጉልባቴፔ ዬሌታና ኔ ና› ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ኬ ኬፃናይ ነና ግዳካ፤ ታ ሱንስ ኬ ኬፃናይ ነ ጉልባታፐ የለታና ነ ናኣ’ ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, keethe keexanay nena gidaka; ta sunthaas keethe keexanay ne gulbatape yeletana ne na7aa’ yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ ቤተ መቅደሱን የምትሠራው አንተ ሳትሆን፣ ከአንተ የሚወለደው ልጅህ ነው፤ አዎን ለስሜ ቤተ መቅደስ የሚሠራው እርሱ ነው።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን እርሱን የሚሠራልኝ ልጅህ ነው እንጂ አንተ አይደለህም፤ ከአንተ የሚወለደው ልጅ ቤተ መቅደሴን ይሠራል’ አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና እቲ ኻብ ሕቘኻ ዝውፅእ ወድኻ እዩ ንስመይ ቤተ መቕደስ ዝሰርሐለይ እምበር ንስኻ ኣይኮንካን ቤተ መቕደስ እትሰርሐለይ’ በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ እቲ ኻብ ሕቜኻ ዚወጽእ ወድኻ ደኣ፡ ንሱ ንስመይ ቤት ይሰርሕ እምበር፡ ንስኻስ ነቲ ቤት ኣይትሰርሖን ኢኻ። |