1 Kings 8:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንኣቦይ ዳዊት በሎ፦ ንስመይ ቤት ምህናጽ ኣብ ልብኻ ኸሎ፡ ኣብ ልብኻ ስለ ዝነበረ ጽቡቕ ገበርካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም አባቴን ዳዊትን፥ “ለስሜ ቤት ትሠራ ዘንድ በልብህ አስበሃልና ይህን በልብህ ማሰብህ መልካም አደረግህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም አባቴን ዳዊትን። ለስሜ ቤት ትሠራ ዘንድ በልብህ አስበሃልና ይህን በልብህ ማሰብህ መልካም አደረግህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም አባቴን ዳዊትን እንዲህ አለው፥ ‘ስሜ የሚጠራበት ቤተ መቅደስ ለመስራት በልብህ ማሰብህ መልካም ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን መና ጎዳይ ታ አዉዋ ዳዊታ፥ ‘ኔን ታ ሱንዉ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዉ ነ ዎዛናን ቆፔዳ ድራዉ፥ ሎኦባ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Med'inaa Goday ta aawuwaa Daawita, ‹Neeni ta suntsaw Geeshsha Golliyaa kees's'anaw ne wozanaan k'oppeedda diraw, lo"obaa ootsaadda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY ta aawaa Dawites, ‹Neni ta sunththas Xoossa Keeth keexxanaas ne wozinan qoppidayssi lo7o; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ታ ኣዋ ዳዊቴስ፥ ‹ኔኒ ታ ሱንስ ጾሳ ኬ ኬጻናስ ኔ ዎዚናን ቆፒዳይሲ ሎኦ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ጎዳይ፥ ታ አዋ ዳዊታኮ፥ ‘ኔኒ ታ ሱንስ ኬ ኬፃናዉ ነ ዎዛናን ቆፕዳ ግሾ ሎኦባ ኦዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Goday, ta aawa Dawitako, ‘Neeni ta sunthaas keethe keexanaw ne wozanan qopida gisho lo77oba oothadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ግን አባቴን ዳዊትን እንዲህ አለው፤ ‘ለስሜ ቤተ መቅደስ ለመሥራት አስበሃልና፣ ይህን በልብህ ማሰብህ መልካም ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም አባቴን ዳዊትን ‘ስሜ የሚጠራበት ቤተ መቅደስ ትሠራ ዘንድ በልብህ ማሰብህ መልካም ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄርውን ነቦይ ዳዊት ‘ንስመይ ቤተ መቕደስ ክትሰርሕ ብልብኻ ብምሕሳብካ ፅቡቕ ገበርካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ግና ነቦይ ዳዊት በሎ፡ ንስመይ ቤት ክትሰርሕ ኣብ ልብኻ ነበረ እሞ፡ እዚ ብልብኻ ስለ ዝሐሰብካዮ፡ ጽቡቕ ጌርካ። |